ጉድ ኸርብ የወንዶችን ሆርሞን የሚደግፍ

$82.95
ይህ የወንዶችን ሆርሞን የሚደግፍ ቅይጥ ጤናማ የሆርሞን መጠን እንዲኖር የሚረዳ እንዲሁም የቴስቴስትሮን እና DHEA መጠንን የሚያስተካክል ሲሆን፣ ይህም የወሲብ ፍላጎትን ከማነሳሳት ባሻገር ለተሻለ የአዕምሮ ጤና እና የማስታወስ ችሎታ የሚረዳ ኦርጋኒክ ወይም ከጫካ የሚቀጠፉ የዕፅ ቅይጦችን የያዘ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ቅይጥ ነው።
Size Guide
$82.95
Add to Wish List

ገለፃ

ጉድ ኸርብ የወንዶችን ሆርሞን የሚደግፍ የተዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምመው ሲሆን የወንዶችን የሆርሞን ጤና የሚደግፍ ነው። ለአጠቃላይ አካላዊ እና አዕምሯዊ ጤና የተስተካከል የሆርሞን መጠን ለወንዶች አስፈላጊ ነው። ይህ የወንዶችን ሆርሞን የሚደግፍ ቅይጥ ጤናማ የሆርሞን መጠን እንዲኖር የሚረዳ እንዲሁም የቴስቴስትሮን እና DHEA መጠንን የሚያስተካክል ሲሆን፣ ይህም የወሲብ ፍላጎትን ከማነሳሳት ባሻገር ለተሻለ የአዕምሮ ጤና እና የማስታወስ ችሎታ የሚረዳ  ኦርጋኒክ ወይም ከጫካ የሚቀጠፉ የዕፅ ቅይጦችን የያዘ ነው። 

የ “ሰፕልመንቱ” ይዘት

የእኛ ግኝት ብቻ የሆኑ ከዕፅዋት የተቀመሙ ቅይጦች (የ ዶንግ ኩዊ ስር፣ ጁጁቤ ዴት፣ የ አስትራጋሉስ ስር፣ የ ብሌስድ ትሪስል ዕፅ፣ የ ጂንሰንግ ስር (ፓኔክስ)፣ ላይሲየም ቤሪ፣ የ ሪማኒያ ስር፣ ሺሳንድራ ቤሪ)

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ጉድ ኸርብ የወንዶችን ሆርሞን የሚደግፍ
You have successfully subscribed!