Bone & Joint Care
ቪታሚን ዲ3 10,000 IU (250µg) 150 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ የደንከሊያ ቪታሚን ዲ3 10,000 IU (250µg) እንክብሎች ቪታሚን ዲ ን ከ ቪታሚን ኬ1 እና ኬ2 ጋር የያዙ እና ይበልጥ ለሰውንት ተስማሚ በሆነው ዲ3 መልኩ በላቀ ሁኔታ የተቀመሩ እንክብሎች ናቸው። የተስተካከል ጤናን የሚደግፉ ሲሆን፣ “ከፀሀይ ስለሚገኝ ቪታሚን” ጥቅብ በብዛት እና...
$53.95
የአጥንት ማጠንከሪያ “ፖውደር” - 30 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ የደንከሊያ የአጥንት ማጠንከሪያ ፖውደር የአጥንት ጤናዎን የሚደግፉ 7 ዋና ዋና ንጥረ ነገሮችን እንዲያገኙ በጥንቃቄ የተቀመረ ነው። ዕድሜያችን በጨመረ ቁጥር፣ የአጥንታችንን ጤንነት መጠበቅ ይበልጥ ጠቃሚ እየሆነ ይሄዳል ምክንያቱም እንደወጣትነታችን ጊዜ አጥንታችን ራሱን አያድስም። ይኸውም ለ “ኦስቲኦፖሮሲስ” ይዳርገናል - በተለይ ደግሞ...
ከ$72.95
የመገጣጠሚያ አጋዥ እንክብሎች - 360 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ መገጣጠሚያዎቻችን ከተለያዩ ክፍሎች የሚገነቡ ሲሆን፤ ከእነዚህ ውስጥም ጡንቻ፣ ጅማት፣ ምራን እና ልምአፅም ይካተታሉ እነዚህም በማዕድን መበልፀግ እና ጤናቸው መጠበቅ ያኖርበታል። እኛ በቀላሉ መንቀሳቀስ የምንችለው በጤናማ መገጣጠሚያዎች እና ልምአፅም ምክንያት ነው። የደንከሊያ ቀመርም ልምአፅምን የሚደግፉ እንደ ግሉኮሳማይን ሀይድሮክሎራይድ፣ ቢፍ ሀይድሮላይሳት...
ከ$72.95
የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ማጠንከሪያ ፓኬት (ታብሌት/ፖውደር)
Add to Wish List
ገለፃ የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ማጠንከሪያ ፓኬት (ታብሌት/ፓውደር)፤ ጤናማ ለመሆን እና ጤናን ለማስቀጠል ጠቃሚ የሆኑ የንጥረ ነገሮች ድብልቅ እና ተጨማሪ የአጥንት ማጠንከሪያ ይዘት ያለው ነው። ይኸውም፤ በዘመን አመጣሹ የእርሻ ቴክኖሎጂ ምክንያት ከምግቦቻችን ላይ እየጠፉ የመጡትን በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ቪታሚኖችንና ማዕድናትን፣...
$251.95
የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ማጠንከሪያ ፓኬት (ፈሳሽ/ፓውደር)
Add to Wish List
ገለፃ የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ማጠንከሪያ ፓኬት (ፈሳሽ/ፓውደር)፤ ጤናማ ለመሆን እና ጤናን ለማስቀጠል ጠቃሚ የሆኑ የንጥረ ነገሮች ድብልቅ እና ተጨማሪ የአጥንት ማጠንከሪያ ይዘት ያለው ነው። ይኸውም፤ በዘመን አመጣሹ የእርሻ ቴክኖሎጂ ምክንያት ከምግቦቻችን ላይ እየጠፉ የመጡትን በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ቪታሚኖችንና ማዕድናትን፣...
$260.95
የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ማጠንከሪያ ፓኬት (ፖውደር/ፖውደር)
Add to Wish List
ገለፃ የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ማጠንከሪያ ፓኬት (ፓውደር/ፓውደር)፤ ጤናማ ለመሆን እና ጤናን ለማስቀጠል ጠቃሚ የሆኑ የንጥረ ነገሮች ድብልቅ እና ተጨማሪ የአጥንት ማጠንከሪያ ይዘት ያለው ነው። ይኸውም፤ በዘመን አመጣሹ የእርሻ ቴክኖሎጂ ምክንያት ከምግቦቻችን ላይ እየጠፉ የመጡትን በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ቪታሚኖችንና ማዕድናትን፣...
$269.95