Denkelia Good Herbs
ሱፐር ኦሊቭ ጤና
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ ሱፐር ኦሊቭ ጤና የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን ከኦሊቭ ቅጠል የተቀመመ እና በጥራት የቀረበ ነው። የኦሊቭ ቅጠል በዘርፈ ብዙ ጥቅሞቹ ምክንያት ከዕፅዋት ዓለም ውስጥ በነጠላ ዕፅ ደረጃ በጣም ጠቃሚ ከሆኑት አንዱ መሆኑ...
$82.95
ለሳይነስ እና ለአለርጂ ድጋፍ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ ለሳይነስ እና ለአለርጂ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የሳይነስ እና አለርጂ ለመደገፍ የቀረበ ነው። የአየር-ንብረት ለውጥ እና የንጥረ-ነገሮች እጥረት፣ በዓለም-አቀፍ ደረጃ ከፍ ያለ የአለርጂ መጠን አስከትሏል። ይህ ለሳይነስ እና ለአለርጂ ድጋፍ...
$82.95
የጣፊያ ድጋፍ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ የጣፊያ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የጣፊያን ጤና ለመደገፍ ያስችላል። ጣፊያ በእንሽርሽሪት እና በኢንዶክሪን ስርዓት ውስጥ በጣም ጠቃሚ ሚናን የሚጫወት ኦርጋን ነው፤ ጤናማ የደም ውስጥ የስኳር መጠንን፣ የግሉኮስ ሜታቦሊዝምን እና ጉልበት...
$82.95
የነርቭ ድጋፍ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ የነርቭ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የነርቭን ጤና ለመደገፍ ያስችላል። የነርቭ ስርዓት የሰውነታችንን የተለያዩ ድርጊቶች የሚቆጣጠር ሲሆን፣ በተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ መልዕክት እና ምልክቶችን የሚያስተላልፍ ነው። የነርቭ ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት...
$82.95
ሊምፋቲክ ጤና
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ ሊምፋቲክ ጤና የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የሊምፋቲክ ጤናን የሚደግፍ ነው። የሊምፍ ስርዓት የፍሳሽ ማስወገጃ ስርዓት በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ በሰውነታችን ውስጥ ከሌሎች ስርዓቶች በኋላ የሚያፀዳ ሲሆን በሽታን በመከላከል በኩል ጠቃሚ ነው። ሊምፋቲክ...
$82.95
የሀይፖታለመስ ድጋፍ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ ሀይፖታለመስ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የሀይፖታለመስ ጤናን የሚደግፍ ነው። ሀይፖታለመስ ለተለያዩ የሰውነታችን ተግባሮች ወሳኝ ሚናን የሚጫወት ነው። ሀይፖታለመስ ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ ዕፆች የያዘ ቅይጥ ሲሆን...
$82.95
የልብ ድጋፍ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ የልብ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፅዋቶች ሲሆን የልብ ጤናን የሚደግፉ ናቸው። የልብ ጤና ብዙ ሰዎችን በቀዳሚነት የሚያሳስብ ችግር ነው። የልብ ድጋፍ እንደ አጠቃላይ ለጤናማ የልብ ስርዓት የሚሆን የእኛ ብቻ ግኝት የሆኑ ተፈጥሯዊ ወይም...
$82.95
ለደም-ዝውውር ፎርሙላ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ የደም-ዝውውር ፎርሙላ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የደም-ዝውውር ጤናማ ተግባርን የሚደግፍ ነው። የደም-ዝውውር ስርዓትን ጤና መጠበቅ ንጥረ-ነገሮችን ለማጓጓዝ እና ለደም-ዝውውር ጠቃሚ ነው። የደም ዝውውር ፎርሙላ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ...
$82.95
አንቲፓራሳይት ድጋፍ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ አንቲፓራሳይት ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን አንቲማይክሮቢያል ድጋፍ የሚሰጥ ነው። ፓራሳይቶች በተለያየ ቅርፅ እና መጠን የሚገኙ ሲሆን አንዳንዶች የሰውነትን ተግባር ሙሉ ለሙሉ የሚያዛቡ ናቸው። የአንቲፓራሳይት ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ...
$82.95
አንቲማይክሮቢያል ድጋፍ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ የአንቲማይክሮቢያል ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን አንቲማይክሮቢያል ድጋፍ የሚሰጥ ነው። በሰውነታችን ውስጥ የሚከሰት የባክቴሪያ እና የፈንገስ ወረርሽኝ ለተለያዩ የጤና ችግሮች ያጋልጠናል። የአንቲማክሮቢያል ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ ከተቀጠፉ ...
$82.95
የአንቲኦክሲደንት ግብረ-መልስ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ የአንቲኦክሲደንት ግብረ-መልስ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን አንቲኦክሲደንትን መደገፍ የሚያስችል ነው። የህዋሳት መጎዳት የተሻለ ህይወትን ሊቀንስ ይችላል። የአንቲኦክሲደንት ግብረ-መልስ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ የተቀጠፉ ዕፆች ቅይጥ የያዘ ሲሆን፤ የአካል...
$82.95
የአድሬናል ጤና
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ የአድሬናል ጤና የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የአድሬናል ዕጢዎችን የሚደግፍ ነው። የአድሬናል ዕጢዎች ለተለያዩ የሰውነታችን ተግባሮች አስፈላጊ የሆኑ ዕጢዎችን የሚያመነጩ ሆርሞኖች ናቸው፤ ከእነዚህም ውስጥ የሰውነታችን የውጥረት ግብረ-መልስን ያካትታሉ። የአድሬናል ጤና የእኛ ብቻ...
$82.95
ጉድ ኸርብ ለመተንፈሻ ጤና
Add to Wish List
ገለፃ ጉድ ኸርብ ለመተንፈሻ ጤና ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት የተቀመሙ የመተንፈሻ አካላትን ጤናማ የሚያደርጉ ናቸው። የመተንፈሻ ስርዓታችሁ እርስዎን መተንፈስ የሚያስችሏችሁ፤ በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ቀዳዳዎችን፣ የደም ቧንቧዎችን እና ጡንቻዎችን ያካተተ ነው። ይህ ለመተንፈሻ ጤና የተቀመመ ቅይጥ ኦርጋኒክ ወይም ከጫካ...
$82.95
ጉድ ኸርብ የሴቶች ሆርሞንን የሚደግፍ
Add to Wish List
ገለፃ ጉድ ኸርብ የሴቶች ሆርሞንን የሚደግፍ የተዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምሞ ሲሆን ለሴቶች የተስተካከል ሆርሞንን መስጠት ያስችላል። ጤናማ የሆርሞን መጠን ለሴቶች በጣም አስፈላጊ እና ለተለያዩ የሰውነት ተግባራት ወሳኝ ነው፤ ከእነዚህም ውስጥ መካንነትን ለመከላከል፣ ለአጥንት ጤና፣ ለልብ ጤና...
$82.95
ጉድ ኸርብ የወንዶችን ሆርሞን የሚደግፍ
Add to Wish List
ገለፃ ጉድ ኸርብ የወንዶችን ሆርሞን የሚደግፍ የተዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምመው ሲሆን የወንዶችን የሆርሞን ጤና የሚደግፍ ነው። ለአጠቃላይ አካላዊ እና አዕምሯዊ ጤና የተስተካከል የሆርሞን መጠን ለወንዶች አስፈላጊ ነው። ይህ የወንዶችን ሆርሞን የሚደግፍ ቅይጥ ጤናማ የሆርሞን መጠን እንዲኖር...
$82.95
ጉድ ኸርብ ለአጥንት እና ለህብረህዋስ መደገፊያ
Add to Wish List
ገለፃ ጉድ ኸርብ ለአጥንት እና ለህብረህዋስ መደገፊያ የተዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምሞ ሲሆን የአጥንትን እና የህብረህዋስን ጤና ለመደገፍ ያረዳል። ጠንካራ እና የተስተካከል ቁመና ሊኖራችሁ የሚችል ጠንካራ አጥንት፣ አገናኝ ህብረህዋስ እና ልም-አፅም ሲኖራችሁ ነው። ይህ የአጥንት እና የህብረህዋስ...
$82.95
ጉድ ኸርብ የሽንት ፊኛ ጤና
Add to Wish List
ገለፃ ጉድ ኸርብ የሽንት ፊኛ ጤና ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምመው ለሽንት ፊኛ ፍቱን እንዲሆኑ የተዘጋጁ ናቸው። የሽንት ፊኛ ጤኛ በወንዶች በተለይም ደግሞ ዕድሜያቸው ከ40 ዓመት በላይ ለሆኑ ወንዶች አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ለሽንት ፊኛ ጤና ከዕፅዋት የተቀመሙ ቅይጦች፤...
$82.95
ጉድ ኸርብ ለጉበት እና ለሀሞት ከረጢት ጤና
Add to Wish List
ገለፃ ጉድ ኸርብ ለጉበት እና ለሀሞት ከረጢት ጤና የሚዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምሞ ነው። ጉበታችን፤ የምንመገባቸውን ምግቦች ጥሩዉን ከመጥፎ በማጣራት ለሰውነታችን ጉልበት የሚያመነጭ እና ንጥረ-ነገሮችን የሚሰጠን በጣም ጠቃሚ ኦርጋን ነው። ለጉበት እና ለሀሞት ከረጢት ጤና የተቀመሙት የዕፅ...
$82.95
ጉድ ኸርብ ለኩላሊትን እና ለፊኛ ጤና
Add to Wish List
ገለፃ ጉድ ኸርብ ለኩላሊት እና ለፊኛ ጤና የሚዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምመው ነው። ጤናማ ኩላሊት ውሀን እና ሌሎች የተለያዩ ንጥረ-ነገሮችን በተስተካከለ መልኩ በሰውነታችን ውስጥ ለማመጣጠን በጣም አስፈላጊ ነው። ለኩላሊት እና ለፊኛ ጤና፤ በኦርጋኒክ ወይም ከጫካ ከተቀጠፉ ዕፆች...
$82.95