ለራስዎም ሆነ ለቤተሰብዎ እጅግ በጣም ለጤና ተስማሚ የሆኑ የምግብ ዝግጅቶችን መማር ለሚፈልጉ፤ የጤናማ የምግብ አዘገጃጀት ሰርቶ ማሳያ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው

የምግብ አዘገጃጀት ገለፃዎችን የምናዘጋጅ ሲሆን ደንበኞቻችን የጣፋጭ እና ጤናማ ምግብ አዘገጃጀትን በቅርበት ሆነው ይለማመዳሉ። ደንበኞቻችን የራሳቸውን ግብዓት መምረጥ የሚችሉ ሲሆን፣ ጊዜ ከሌላችሁ ግን፣ እኛው ራሳችን ግብዓቶችን ገዝተን የእናንተን መምጣት ብቻ የምንጠብቅ ይሆናል።

የምግብ አዘገጃጀት ሰርቶ ማሳያ ቦታው በእናንተ ቤት ወይም እኛ በመረጥነው ቦታ ሊሆን ይችላል።

ሁሉም የጤናማ የምግብ አዘገጃጀት ሰርቶ ማሳያዎች በቀጠሮ ብቻ የሚስተናገዱባቸው ናቸው፤ እኛን ለማግኘት እባክዎ ይህን ይጫኑ፣ እኛ በተቻለ ፍጥነት ምላሽ የምንሰጥዎ ይሆናል። እንደ አማራጭም መደወል ትችላላችሁ።



The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
You have successfully subscribed!