"የሁሉም የበሽታዎች መሠረት የስነ-ምግብ እጥረት ነው"

የሁለት ጊዜ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ዶከተር ሊኑስ ፓውሊንግ

የተልዕኳችን መልዕክት

የደንከሊያ ህይወት አዳሽ ምርቶች የተፈጠሩት፣ የግለሰቦችን አጠቃላይ ጤና እና ደህንነት እንዲያሻሽሉ ታልመው ሲሆን፣ በምላሹም ጠንካራ እና ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን የሚፈጥሩ ናቸው። ምርቶቻችንም ሰዎችን ህልቆ-ስፍር የሌላቸው በሽታወችን እንዲታገሉ የሚያስችሉ እና አጠቃላይ አካላዊ እና አእምሯዊ ጤናን የሚያሻሽሉ ናቸው።

እኛ የደንበኞቻችንን ጤና እና ደህንነት ለማሻሻል ቆርጠን የተነሳን ሲሆን፣ ደንበኞቻችን ደስተኛ እና የተሟላ ኑሮ እንዲመሩ እንረዳቸዋለን።

ስለ ሰናይት

ሰናይት፣ የስነ-ምግብ ባለሙያ እና የጤና አሰልጣኝ ስትሆን በተለይ ደግሞ ክብደትን ለመቆጣጠር፣ ለአዕምሮ ጤና እንዲሁም የተሟላ አካላዊ ጤናን የሚጠብቁ የስነ-ምግብ ዕቅዶችን የምታዘጋጅ ባለሙያ ናት። የእርሷ ሚና፣ አንድ ግለሰብ የአኗኗር ዘየውን እና የስነ-ምግብ ዕቅዱን እንዴት ማቀናጀት እንደሚችል ድጋፍ እና መመሪያ በመስጠት ደንበኞቿ፤ የጤና፣ የአካል ብቃት እና የተስተካከል ቁመና እንዲኖራቸው ያለሙትን ግብ እንዲያሳኩ መርዳት ነው።

የበለጠ ለማንበብ >
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
You have successfully subscribed!