Denkelia

Denkelia

ሁሉም የሽያጭ ፓኬጆቻችን ለተሟላ ጤና የሚያስፈልጉ ንጥረ-ነገሮችን እንዲይዙ ተደርገው የተቀመሩ ናቸው።

አሁኑኑ ይግዙ

ኣገደስቲ መኣዛታት ንሙሉእ ጥዕና
ከ 70+ በላይ ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናት፣ 16 ቪታሚኖች፣ 12 አሚኖ-አሲድ፣ 3 ጠቃሚ ፋቲ-አሲድ

የደንከሊያ የንጥረ-ነገር ስብስቦች

ሙሉ ይዘቶቻችንን የሚያሳዩ እንክብሎች፣ ፈሳሽ እና ዱቄት፣ የተለያዩ የጤና ችግሮችን እንዲረዱ በጥንቃቄ የተቀመሩ ውህዶችን የያዙ ሲሆን እያንዳንዱ እሽግ የተቀመረው ከዕፅዋት በተገኙ ማዕድናት ነው።

አሁኑኑ ይግዙ

የስርዓተ እንሽርሽሪት ጤና

የደንከሊያ የእንሽርሽሪት ድጋፍ ሰጪ ፓኬጆች፤ ለተሟላ ጤና አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን በሙሉ እንዲይዙ የተደረጉ ሲሆን፣ ከፍተኛ የስርገት/መመጠጥ እንዲኖራቸው ከኃይለኛ የ “ፕሪ/ፕሮ ባዮቲክ ኢንዛየም” ዉህድ ጋር አብረው የተቀመሩ ናቸው።

አሁኑኑ ይግዙ

ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናት

የደንከሊያ ከዕፅዋት የተገኙ ኮሎይዳል ማዕድናት ከፍተኛ ጥራት ካለው “ፉልቪክ ሼል” የወጡ ሲሆኑ፣ ውጤታማነታቸውን ላለማጣት የተጣራ ውሀን ተጠቅመን ያወጣናቸው ናቸው። በውስጣቸው ከ 70 በላይ ማዕድናትን እና ረቂቅ ንጥረ-ነገሮችን ይዘዋል።

አሁኑኑ ይግዙ


በብዛት የተሸጠ

ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናት - 30 እንክብሎች
ገለፃ የእኛዎቹ ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናት የሚገኙት ከ ዩታህ፣ አሜሪካ ከሚገኝ የ ሼል ክምችት ውስጥ ነው። እነዚህ ክምችቶች የተፈጠሩት ከሚሊዮን አመታት በፊት ሲሆን በቅድመ-ታሪክ ዘመን በደን የተሸፈኑ ነበሩ። ይህ ቅርፍተ መሬት ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናትን የያዘ ሲሆን ከበካይ ነገሮች ለሚሊዮን አመታት ተጠብቀው...
$48.95
Add to Wish List
የደም ጉሉኮስ ማመጣጠኛ - 120 እንክብሎች
ገለፃ የደም ውስጥ ግሉኮስ ማመጣጠኛ፣ በከፍተኛ ሁኔታ የላቀ የ ክሮሚየም ድብልቅ ሲሆን፣ በዕፅዋት ቀማሚዎች ዘንድ ከፍተኛ ቦታ ከሚሰጣቸው እንደ ቀረፋ፣ ጂምነማ ቅጠል፣ የሆምጣጣ የሀባብ ፍሬ እና ጃምቦላን  ፍሬ ጋር አብሮ የሚቀመም ነው። የክሮሚየም ቅንጣቶች የ “ኢንሱሊን” መነቃቃትን የሚጨምሩ እና የ...
$49.95
Add to Wish List
ሰለኒየም ፕላስ - 90 እንክብሎች
ገለፃ የሰለኒየም ፕላስ  እንክብሎች 250 mcg “ይስት-ፍሪ”(እርሾ-አልባ) የሆነ ሰለኒየም (ኤል-ሰለኖመታይኒን) ያላቸው ሲሆን፣ ይኸውም “ይስት” ለማይስማማቸውም ተጠቃሚዎች ተመራጭ ያደርገዋል። የሰለኒየም  ጠቃሚ ማዕድን በአፈር ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ በአፈሩ ላይ በሚበቅሉት ዕፅዋት አማካኝነት ይገኛል። ይሁን እንጂ፣ የአረም-ማጥፊያ፣ ዝናብ፣ ትነት እንዲሁም የ አፈር አሲዳማነት...
$49.95
Add to Wish List
የተለያዩ ቪታሚኖች እና የማዕድን ታብሌት - 120 ታብሌቶች
ገለፃ ይህ ምርት በተለያዩ ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ የቪታሚን እና የማዕድን ተጨማሪ ምግብ“ሰፕልመንት” ነው። ይኸውም በዘመን አመጣሹ የእርሻ ቴክኖሎጂ ምክንያት በብዙዎቹ ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች ውስጥ እየጠፉ የመጡትን ቪታሚኖች እና ማዕድናትን ለመተካት ታልሞ የተዘጋጀ ነው። ይህ በቀን አንድ ጊዜ የሚወሰድ፣ ውጤታማ የሆነ ቀመር...
$57.95
Add to Wish List
xየተለያዩ ቪታሚኖች እና የማዕድን “ፖውደር” - 30 እንክብሎች
ገለፃ ይህ ምርት በተለያዩ ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ የቪታሚን እና የማዕድን ተጨማሪ ምግብ“ሰፕልመንት” ነው። ይኸውም በዘመን አመጣሹ የእርሻ ቴክኖሎጂ ምክንያት በብዙዎቹ ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች ውስጥ እየጠፉ የመጡትን ቪታሚኖች እና ማዕድናትን ለመተካት ታልሞ የተዘጋጀ ነው። ይህ በቀን አንድ ጊዜ የሚወሰድ፣ ውጤታማ የሆነ ቀመር...
$76.95
Add to Wish List

የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

የዮጊ ሻይ የሚሰጠው ደስታ እና የጤና ጥቅም - ሰናይት

የዮጊ ሻይ የሚሰጠው ደስታ እና የጤና ጥቅም - ሰናይት

የዮጊ ሻይ የሚሰጠው ደስታ እና የጤና ጥቅም - ሰናይት ጂም ወይም ዮጋ ስቱዲዮ ውስጥ ጣፋጭ ቤት ውስጥየተዘጋጀ የዮጊ ሻይ ከሚሰጥባቸው እድለኞች አንዱ ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡ ካልሆነ ፤ በቤት ውስጥ ለማዘጋጀት ጊዜውን ይውሰዱና በሚሰጡዋችው...
ተጨማሪ Antioxidants ን ወደ ምግብዎ ውስጥ ለመጨመር 10 መንገዶች - ሰናይት

ተጨማሪ Antioxidants ን ወደ ምግብዎ ውስጥ ለመጨመር 10 መንገዶች - ሰናይት

Antioxidants ለጤንነት በጣም አስፈላጊ ናቸው ፡፡ እንደ ካንሰር ላሉት በሽታዎች መንስሄ የሆነውን ስረ በመንቀል ወይም በመዋጋት ይታወቃሉ ፤ እንዲሁም የእርጅናን ሂደት ያዘገያሉ ፣ በሽታ የመከላከል ስርዓትን ይፋጥናሉ እንዲሁም በአካል ክፍል እና አጠቃላይ ጤናን...
ጤናዎን ለማሻሻል 10 ጥቂት እርምጃዎች - ሰናይት

ጤናዎን ለማሻሻል 10 ጥቂት እርምጃዎች - ሰናይት

ወደ ጂምናዚየም ከመግባት እና በጭራሽ ላለመሄድ ያሉ ነገሮችን ከማድረግ ይልቅ በራሳችን ጥቂት ግቦችን ስናወጣ ጤንነታችንን የማሻሻል ዕድል ሰፊ ነው ፡፡ በአዲሱ ዓመት ወደ ጂምናዚየም ከሚቀላቀሉት ሰዎች መካከል 90% የሚሆኑት ከሦስት ወር በኋላ ይወጣሉ...

The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
You have successfully subscribed!