የስነ-ምግብ ማማከር
ደንከሊያ 3 አይነት የስነ-ምግብ የማማከር ፓኬጅ ያቀርባል
የአኗኗር ዘየ እይታ/ማማከር - £120
ለ 1 ሰዐት በቪዲዮ የማማከር አገልግሎት
አሁን ያሉበትን የጤና ሁኔታ እና አመጋገብ መገምገም
የጤና/የክብደት ግባችሁን መገንዘብ
ምን አይነት “ሰፕልመንት”ተጨማሪ ነገር እየወሰዳችሁ መሆናችሁን መገምገም እና በድርጊት ዕቅድ ላይ መስማማት
ለአንድ ወር የሚቆይ የጤና ፓኬጅ - £300
ከላይ የተጠቀሱትን በሙሉ፣ እንዲሁም
የአናኗር ዘየን እና የምግብ ምርጫን መሰረት በማድረግ ለአንድ ወር የሚቆይ የምግብ ዕቅድ
ሳምንታዊ ክትትል
የአስራ-ሁለት ሳምንት ፓኬጅ (£700)
የ3 ወር የጤና ፓኬጅ
ለ3 ወር የሚቆይ የምግብ ዕቅድ (በየወሩ የሚታደስ)
በየሁለት ሳምንቱ የ 1:1 የማማከር አገልግሎት
በየሳምንቱ የድጋፍ ክትትል
ሁሉም የስነ-ምግብ የማማከር አገልግሎቶች በቀጠሮ ብቻ የሚስተናገዱባቸው ናቸው፤ እኛን ለማግኘት እባክዎ ይህን ይጫኑ፣ እኛ በተቻለ ፍጥነት ምላሽ የምንሰጥዎ ይሆናል። እንደ አማራጭም መደወል ትችላላችሁ።