ጉድ ኸርብ ለመተንፈሻ ጤና

$82.95
ይህ ለመተንፈሻ ጤና የተቀመመ ቅይጥ ኦርጋኒክ ወይም ከጫካ የተቀጠፉ ዕፆችን የያዘ ሲሆን ለጤናማ ሳንባ እና ደቂቅ ቱቦ እንዲሁም የመተንፈሻ እና የበሽታ ተከላካይ ስርዓታችን የሚደግፉ ቅይጦችን የያዘ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ቅይጥ ነው።
Size Guide
$82.95
Add to Wish List

ገለፃ

ጉድ ኸርብ ለመተንፈሻ ጤና ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት የተቀመሙ የመተንፈሻ አካላትን ጤናማ የሚያደርጉ ናቸው። የመተንፈሻ ስርዓታችሁ እርስዎን መተንፈስ የሚያስችሏችሁ፤ በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ቀዳዳዎችን፣ የደም ቧንቧዎችን እና ጡንቻዎችን ያካተተ ነው። ይህ ለመተንፈሻ ጤና የተቀመመ ቅይጥ ኦርጋኒክ ወይም ከጫካ የተቀጠፉ ዕፆችን የያዘ ሲሆን ለጤናማ ሳንባ እና ደቂቅ ቱቦ እንዲሁም የመተንፈሻ እና የበሽታ ተከላካይ ስርዓታችን የሚደግፉ ቅይጦችን የያዘ ነው።

የ “ሰፕልመንቱ” ይዘት

የእኛ ግኝት ብቻ የሆኑ ከዕፅዋት የተቀመሙ ቅይጦች (የነጭ ሽንኩርት ራስ፣ የ ሙሊን ቅጠል፣ የ ኦትስትራው ዕፅ፣ የ ብለስድ ቲስል ዕፅ፣ የ ኤለካምፓንግ ስር፣ የ ማርሽማለው ስር፣ የ ቡግልዊድ ዕፅ፣ የ ይርባ ሳንታ ዕፅ)።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ጉድ ኸርብ ለመተንፈሻ ጤና
You have successfully subscribed!