የ ኤም.ኤስ.ኤም እንክብሎች - 120 እንክብሎች

$52.95
Important mineral for joint health

Essential for several functions within the body

Natural occurring organic sulphur compound

Easy to absorb

Vegan, Vegetarian, Kosher

    MSM Caps provide bioavailable organic sulfur, which is crucial to many of the vitamins, enzymes, hormones and antibodies that keep us healthy. It offers nutritional support for the immune system, digestive system and respiratory system.
Size Guide
$52.95
Add to Wish List

ገለፃ

ለአንድ ጊዜ የምትሰጧቸው የ ኤም.ኤስ.ኤም እንክብሎች 2000ሚሊግራም ኤም.ኤስ.ኤም (ሜታይልሰልፎኔልሚቴን) ያላቸው ሲሆን፣ በሰውነታችን ውስጥ በብዛት የሚገኘው የአጥንት እና የመገጣጠሚያዎች ዋና ገንቢ የ “ኦርጋኒክ ሰልፈር” ውህድ ናቸው።

“ሜታይልሰልፎኔልሚቴን” በሰውነታችን ውስጥ ለተለያዩ ነገሮች በጣም አስፈላጊ የሆነውን ሰልፈር ይሰጠናል። ይኸውም ለጤናማ አጥንት እና መገጣጠሚያወች ጠቃሚ የሆነውን “ግሉኮሳማይን” በማምረት ጠቃሚ የሆነ ሚና ይጫወታል። “ግሉኮሳማይን” በተፈጥሮ በአጥንት እና በልም-አፅም ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የመገጣጠሚያ እና የልም-አፅም ዋና ገንቢ እንደሆነ ይታመናል። ኤም.ኤስ.ኤም እንደ አትክልት አይነት በሆኑ በተለያዩ ምግቦች ውስጥ ሊገኝ ይችላል።

የ ኤም.ኤስ.ኤም እንክብሎች በቀላሉ መውሰድ በምትችሉት መልኩ የቀረቡ ሲሆን በቀን አንዴ ከወሰዳችሁ ለዕለታዊ ጤናችሁ አስፈላጊ የሆነ በቂ “ኦርጋኒክ ሰልፈር” ማግኘት ትችላላችሁ።

በየቀኑ ከምግብ ጋር 2 እንክብሎችን መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የ ኤም.ኤስ.ኤም እንክብሎች - 120 እንክብሎች
You have successfully subscribed!