ሲናፕቲቭ - 60 ባይ-ሌየርድ ታብሌት

$113.95
ይህ የላቀ ባይ-ሌየርድ ታብሌት፣ ለአጭር እና ለረዥም ጊዜ የአዕምሮን ጤና ለማስተካከል እንዲረዳ በሳይንሳዊ ዘዴ የተቀመረ ነው። በልዩ ሁኔታ የተመረጡ ቪታሚኖችን እና ንጥረ ነገሮችን ደብልቆ የያዘ ሲሆን የተሟላ የአንቲ-ኦክሲደንት ቅይጥንም አካቷል እነዚህም የአዕምሮን ጤና የሚደግፉ እና የሚጠብቁ መሆናቸው በሳይንስ የተረጋገጠ ነው።
Size Guide
$113.95
Add to Wish List

ገለፃ

ለመደገፍ ነው።  በተለየ ሁኔታ የተመረጡት ንጥረ-ነገሮቹ ፍሪ-ራዲካልስን እየተዋጉ ውጥረትን የሚቀንሱ፣ የአዕምሮን የአስተሳሰብ አድማስ የሚጨምሩ፣ የማስታወስ ችሎታን ከፍ የሚያደርጉ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው።

ለማን ይሆናል፤ የአዕምሮውን ጤና ለመጠበቅ በንጥረ-ነገሮች የበለፀጉ ተፈጥሯዊ መንገዶችን ለሚፈለግ ማንኛውም ሰው የሚሆን።

ምን ያደርጋል፤ ፍሪ-ራዲካልስን እየተዋጉ ውጥረትን በመቀነስ፣ የአዕምሮን የአስተሳሰብ አድማስ በመጨመር፣ የማስታወስ ችሎታን ከፍ በማድረግ የአጭር እና የረዥም ጊዜ የአዕምሮ ጤናን ለመንከባከብ ይረዳናል፣

ይህን ምርት ከሌሎቹ የተለየ የሚያደርገው ምንድነው?

በተለየ ሁኔታ የተመረጡ ቪታሚኖችን እና ንጥረ-ነገሮችን አጣምሮ በመያዙ - እና አዕምሮን የሚጠብቅ እና የሚደግፍ መሆኑ በሳይንስ የተረጋገጠውን የያንግቪቲ ፉል ስፔክትረም አንቲ-ኦክሲደንት ቅይጥን በማካተቱ።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በየቀኑ ከምግብ በፊት 2 እንክብሎች መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ሲናፕቲቭ - 60 ባይ-ሌየርድ ታብሌት
You have successfully subscribed!