የሀይፖታለመስ ድጋፍ
$82.95
ሀይፖታለመስ ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ ዕፆች የያዘ ቅይጥ ሲሆን ጤናማ የሀይፖታለመስ ፒቱታሪ እና የአድሬናሊን ጤናን የሚደግፍ ከመሆኑ በተጨማሪ የኢንዶክሪን ስርዓትን የሚመግብ እና ለዕጢ ተግባራት ድጋፍን የሚሰጥ ነው።
ገለፃ
ጉድ ኸርብ ሀይፖታለመስ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የሀይፖታለመስ ጤናን የሚደግፍ ነው። ሀይፖታለመስ ለተለያዩ የሰውነታችን ተግባሮች ወሳኝ ሚናን የሚጫወት ነው። ሀይፖታለመስ ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ ዕፆች የያዘ ቅይጥ ሲሆን ጤናማ የሀይፖታለመስ ፒቱታሪ እና የአድሬናሊን ጤናን የሚደግፍ ከመሆኑ በተጨማሪ የኢንዶክሪን ስርዓትን የሚመግብ እና ለዕጢ ተግባራት ድጋፍን የሚሰጥ ነው። የተቀመረው፤ አሽዋጋንዳ፣ ኢሉተሮ፣ ቢልቤሪ ፍሬ፣ ሮሆዲዮላ፣ ሺዛንድራ ቤሪ።
የሰፕልመንቱ እውነታዎች፤
የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከዕፅ የተቀመመ ቅይጥ (የአሽዋጋንዳ ስር፣ ኢሉተሮ ስር፣ ቢልቤሪ ፍሬ፣ ሮዲዮላ ስር፣ ሺዛንድራ ፍሬ)፣ የተጣራ ውሀ እና ኢታይል አልኮል።
የአጠቃቀም መምሪያ
በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።
አቀማመጥ
በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።