ጉድ ኸርብ ለአጥንት እና ለህብረህዋስ መደገፊያ

$82.95
ይህ የአጥንት እና የህብረህዋስ መደገፊያ ቅይጥ ለተስተካከለ ቁመና፣ ለአጥንት ጤና፣ ለአገናኝ ህብረህዋስ እና ቆዳ የሚሆን በኦርጋኒክ ወይም ከጫካ ከተቀጠፈ ዕፅ የተቀየጠ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ቅይጥ ነው።
Size Guide
$82.95

ገለፃ

ጉድ ኸርብ ለአጥንት እና ለህብረህዋስ መደገፊያ የተዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምሞ ሲሆን የአጥንትን እና የህብረህዋስን ጤና ለመደገፍ ያረዳል። ጠንካራ እና የተስተካከል ቁመና ሊኖራችሁ የሚችል ጠንካራ አጥንት፣ አገናኝ ህብረህዋስ እና ልም-አፅም ሲኖራችሁ ነው። ይህ የአጥንት እና የህብረህዋስ መደገፊያ ቅይጥ ለተስተካከለ ቁመና፣ ለአጥንት ጤና፣ ለአገናኝ ህብረህዋስ እና ቆዳ የሚሆን በኦርጋኒክ ወይም ከጫካ ከተቀጠፈ ዕፅ የተቀየጠ ነው። ይህን አስደናቂና ውጤታማ ቀመር በሚዋጥ መልኩ መውሰድ ወይም በገላ ላይ መጠቀም ትችላላችሁ።

የ “ሰፕልመንቱ” ይዘት

የእኛ ግኝት ብቻ የሆኑ ከዕፅዋት የተቀመሙ ቅይጦች ( የነጭ ኦክ ቅርፊት፣ የ ኦትስትራው ዕፅ፣ የ ስከልካፕ ዕፅ፣ የ ሀይድራንጊ ስር፣ የ ማርሽማሎው ስር፣ የ ሙሊን ቅጠል፣ የ ዎርምውድ ዕፅ፣ የ ሎቢሊያ ዕፅ)።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ጉድ ኸርብ ለአጥንት እና ለህብረህዋስ መደገፊያ
You have successfully subscribed!