ጉድ ኸርብ የሴቶች ሆርሞንን የሚደግፍ

$82.95
ይህ የሴቶችን ሆርሞን የሚያነቃቃ የዕፅዋት ቅይጥ ኦርጋኒክ ወይም ከጫካ የተቀጠፉ እና ለሴቶች ጤናማ የሆርሞን መጠን እንዲኖራቸው የሚረዱ የዕፅዋት ቅይጦችን የያዘ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ቅይጥ ነው።
Size Guide
$82.95

ገለፃ

ጉድ ኸርብ የሴቶች ሆርሞንን የሚደግፍ የተዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምሞ ሲሆን ለሴቶች የተስተካከል ሆርሞንን መስጠት ያስችላል። ጤናማ የሆርሞን መጠን ለሴቶች በጣም አስፈላጊ እና ለተለያዩ የሰውነት ተግባራት ወሳኝ ነው፤ ከእነዚህም ውስጥ መካንነትን ለመከላከል፣ ለአጥንት ጤና፣ ለልብ ጤና ይካተታሉ። ይህ የሴቶችን ሆርሞን የሚያነቃቃ የዕፅዋት ቅይጥ ኦርጋኒክ ወይም ከጫካ የተቀጠፉ እና ለሴቶች ጤናማ የሆርሞን መጠን እንዲኖራቸው የሚረዱ የዕፅዋት ቅይጦችን የያዘ ነው።               

የ “ሰፕልመንቱ” ይዘቶች

የእኛ ግኝት ብቻ የሆኑ ከዕፅዋት የተቀመሙ ቅይጦች (ቼስት ትሪ ቤሪ፣ የ ጫካ ያም ስር፣ የ አሽዋጋንድ ስር፣ የ ሊኮርሲ ስር፣ የ እርድ ስር)።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ጉድ ኸርብ የሴቶች ሆርሞንን የሚደግፍ
You have successfully subscribed!