ጉድ ኸርብ ለጉበት እና ለሀሞት ከረጢት ጤና

$82.95
ለጉበት እና ለሀሞት ከረጢት ጤና የተቀመሙት የዕፅ ቅይጦቻችን ወደ ጉበት የሚገባውን እና የሚወጣውን የደም ፍሰት ጤናማ በማድረግ በአጠቃላይ የጉበትን እና የሀሞት ከረጢትን ጤና በሚያስተካክሉ በኦርጋኒክ ወይም ከጫካ በተቀጠፉ ዕፅዋት የተዘጋጁ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ቅይጥ ነው።
Size Guide
$82.95

ገለፃ

ጉድ ኸርብ ለጉበት እና ለሀሞት ከረጢት ጤና የሚዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምሞ ነው። ጉበታችን፤ የምንመገባቸውን ምግቦች ጥሩዉን ከመጥፎ በማጣራት ለሰውነታችን ጉልበት የሚያመነጭ እና ንጥረ-ነገሮችን የሚሰጠን በጣም ጠቃሚ ኦርጋን ነው። ለጉበት እና ለሀሞት ከረጢት ጤና የተቀመሙት የዕፅ ቅይጦቻችን ወደ ጉበት የሚገባውን እና የሚወጣውን የደም ፍሰጥ ጤናማ በማድረግ በአጠቃላይ የጉበትን እና የሀሞት ከረጢትን ጤና በሚያስተካክሉ በኦርጋኒክ ወይም ከጫካ በተቀጠፉ ዕፅዋት የተዘጋጁ ናቸው።

የ “ሰፕልመንቱ” ይዘት

የእኛ ብቻ ግኝት የሆኑ ከዕፅዋት የተቀመሙ ቅይጦች (የቡፕሉሩም ስር፣ የቡርዶክ ስር፣ የቺኮሪ ስር፣ ሚልክ ቲስል፣ የተክል ዘር፣ የ ሩባርብ ስር (የቻይና)፣ የ እርድ ስር፣ የ ቢጫ ዶክ ስር)።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ጉድ ኸርብ ለጉበት እና ለሀሞት ከረጢት ጤና
You have successfully subscribed!