ሊምፋቲክ ጤና

$82.95
ሊምፋቲክ ጤና የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ የዕፅ ቅይጦችን የያዘ ሲሆን ጤናማ የሊምፋቲክ ሲስተም ጣፊያ እና ቆዳን የሚደግፍ ነው።
Size Guide
$82.95

ጉድ ኸርብ ሊምፋቲክ ጤና የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን  የሊምፋቲክ ጤናን የሚደግፍ ነው። የሊምፍ ስርዓት የፍሳሽ ማስወገጃ ስርዓት በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ በሰውነታችን ውስጥ ከሌሎች ስርዓቶች በኋላ የሚያፀዳ ሲሆን በሽታን በመከላከል በኩል ጠቃሚ ነው። ሊምፋቲክ ጤና የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ የዕፅ ቅይጦችን የያዘ ሲሆን ጤናማ የሊምፋቲክ ሲስተም፣ ጣፊያ እና ቆዳን የሚደግፍ ነው። የተቀመረው፤ ኦረጎን ግሬፕ፣ ሆርስ ቸስትነት፣ ማርሽማለው፣ ብሉ ፍላግ፣ ሙሌን።

የሰፕልመንቱ እውነታዎች

የእኛ ግኝት ብቻ የሆነ ከዕፅ የተቀመመ ቅይጥ (ኦረጎን ግሬፕ ስር፣ ሆርስ ቸስትነት ፍሬ፣ ማርሽማለው ስር፣ ብሉ ፍላግ ስር፣ ሙሌን ቅጠል)።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ሊምፋቲክ ጤና
You have successfully subscribed!