የነርቭ ድጋፍ

$82.95
የነርቭ ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ የዕፅ ቅይጦችን የያዘ ሲሆን በተፈጥሯዊ መልኩ ነርቮችን ለማረጋጋት እና ዘና ለማድረግ በመርዳት ጤናማ የነርቭ ስርዓትን ለማስቀጠል የሚረዳ ነው።
Size Guide
$82.95

ጉድ ኸርብ የነርቭ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የነርቭን ጤና ለመደገፍ ያስችላል። የነርቭ ስርዓት የሰውነታችንን የተለያዩ ድርጊቶች የሚቆጣጠር ሲሆን፣ በተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ መልዕክት እና ምልክቶችን የሚያስተላልፍ ነው። የነርቭ ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ የዕፅ ቅይጦችን የያዘ ሲሆን በተፈጥሯዊ መልኩ ነርቮችን ለማረጋጋት እና ዘና ለማድረግ በመርዳት ጤናማ የነርቭ ስርዓትን ለማስቀጠል የሚረዳ ነው። የተቀመረው፤ ስከልካፕ፣ ኋይት ዊሎው፣ ብሉ ቨርቬይን፣ ሆፕስ፣ ቫለሪያን ሩት።  

የሰፕልመንቱ እውነታዎች፤

የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከዕፅ የተቀመመ ቅይጥ (ስከልካፕ ዕፅ፣ ኋይት ዊሎው ቅርፊት፣ ብሉ ቨርቬይን ዕፅ፣ ሆፕስ ስትሮቢለ፣ ቫለሪያን ስር)፣ የተጣራ ውሀ እና ኢታይል አልኮል።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የነርቭ ድጋፍ
You have successfully subscribed!