የአትክልት ኢንዛየም - 90 እንክብል

$52.95
Helps your digestive system extract nutrients from your food

Specialist combination of digestive enzymes to support the breakdown of proteins, carbohydrates, and fats

Contains betaine hydrochloride to boost hydrochloric acid

Plant based, vegan supplement

    Plant Enzymes are a unique proprietary complex that help support your digestive system and the absorption of your food, using enzymes that are not sourced from animals. By taking 1-3 capsules of Plant Enzymes a day, you are helping your body to digest the food you eat and absorb the nutrients you need.
Size Guide
$52.95
Add to Wish List

ገለፃ

የእንሽርሽሪት ሂደት ውስብስብ ስርዓት ሲሆን ሰውነታችን በጣፊያ እና በትንሹ አንጀት የሚመረቱትን የእንሽርሽሪት ኢንዛየሞችን ተጠቅሞ የተመገብነውን ምግብ ወደ ንጥረ-ነገሮች ይሰባብራቸዋል። በሰውነታችን ውስጥ በቂ የእንሽርሽሪት ኢንዛየሞች ከሌሉ፣ ምንም ያህል የተመጣጠነ ምግብ ብንመገብም እንኳ ሰውነታችን የተመገብነውን ምግብ ሰባብሮ ወደ ንጥረ-ነገሮች ስለማይቀይረው ወደሰውነታችን በሚገባ መስረግ አይችልም። የምግብ አለመስማማት፣ አነስተኛ የጨንጓራ አሲድ እንዲሁም ከፍተኛ ጭንቀት በእንሽርሽሪት ኢንዛየሞች የምርት ሂደት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳርፋሉ። ከምግብ በኋላ ተጨማሪ የእንሽርሽሪት ስርዓታችሁን የሚደግፍ ነገር እንደሚያስፈልግዎት ከተሰማዎ፣ ከዕፅዋት የተገኙ የኢንዛየም እንክብሎችን መጠቀም ሊረዳችሁ ይችላል። ይህ በልዩ ሆኔታ የተቀመረ ኢንዛየም ካካተታቸው ውስጥ አሚሌዝ፣ ፕሮቲዝ፣ ላክቴስ፣ ሊፔስ፣ ብሮምሌን፣ ሴሉሎስ፣ ፓፔን፣ ኢቨርቴስ፣ ማልቴስ እና አልፋ ግላኮቶሲዴስ፣ እና ቢቴን ሀይድሮክሎራይድን ያካተተ ነው። እነዚህ እያንዳንዳቸው ኢንዛየሞች የእንሽርሽሪት ሂደት ከምግብ ወደ ንጥረ ነገር የሚቀየሩበትን ሂደት አጠቃለው የያዙ እና የተለያዩ የምግብ አይነቶችን ታላሚ ያደረጉ ናቸው። የእኛ ከዕፅዋት የተዘጋጀው ኢንዛየም ቢቴን HCl(ሀይድሮክሎራይድ) ያለው ሲሆን በሆዳችን ውስጥ ያለውን አሲድ በማነቃቃት ፕሮቲን እና ካርቦሀይድሬቶች በተሻለ መልኩ እንዲፈጩ ለማድረግ ይረዳል እንዲሁም ደግሞ “ፋት” በተሻለ መልኩ እንዲሰርግ ይረዳል። የሆዳችን አሲድ የተስተካከለ መሆኑ፣ እንደ ካልሲየም፣ ማግኒዚየም እና አይረን የመሳሰሉትን ማዕድናት በተገቢ መልኩ ለማስረግ አስፈላጊ ነው። የሆድ ውስጥ አሲድ ሰውነታችን በ “ማይክሮብ”፣ “ይስት”፣ “ቫይረስ” እንዲሁም በሌሎች ጎጂ ነገሮች እንዳይወረር በሽታ የመከላከል አቅማችንን የሚያጎልብት ወሳኝ ክፍል ነው። የሆድ አሲድ በዝቅተኛ መጠን ሲመረት በተለይ ደግሞ በዕድሜ ጠገብ ሰዎች ዘንድ የሚያስከትላቸው እንደ ማግረር እና የጨንጓራ መቃጠል ያሉ የህመም ስሜቶችን በአብዛኛው የሆድ አሲድ በከፍተኛ ሁኔታ ሲመረት ካለው ህመም ጋር በስህተት ያመሳስሉታል።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫ ነፃ የሆነ

በደንብ(ትልቅ ምግብ) ከመብላታችሁ በፊት ከ2-3 እንክብሎችን መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የአትክልት ኢንዛየም - 90 እንክብል
You have successfully subscribed!