ሪሰቨራትሮል ፕላስ - 60 እንክብሎች

$57.95
Superior antioxidant benefits to fight cell-damaging free radicals in the body

Powerful proprietary blend of (Resveratrol, Turmeric, and Quercetin)

Derived from Japanese Knotweed

Made with premium quality turmeric extract

Standardized to 95% curcuminoids

Vegan, Vegetarian, Kosher

    Resveratrol Plus delivers a highly bioavailable proprietary blend of three powerful antioxidants (Resveratrol, Turmeric, and Quercetin) for potent protection against cell-damaging free radicals.
Size Guide
$57.95

ገለፃ

ረስቨራትሮል

  • ረስቨራትሮል፤ የፈረንሳዊያን-ፓራዶክስ (አልኮል እና ስኳራማ ምግቦችን እየተመገቡ ጤናማ ሆነው የሚኖሩበት) ምክንያት ከሆኑ ዋና ግብዓቶች ውስጥ አንዱ እንደሆነ ይጠቀሳል። ረስቨራትሮል ለልብ-ስርዓት ጤናማ ተግባር አስተዋፅዖ አለው። እያንዳንዷ የረስቨራትሮል ፕላስ እንክብል - በ64 ብርጭቆ ቀይ ወይን ውስጥ ከሚገኝ ረስቨራትሮል ጋር እኩል ይዘት ያላት ናት። ረስቨራትሮል ፕላስ ተፈጥሯዊ ፖሊፌኖል ሲሆን፣ ይህም ማለት በተፈጥሯዊ የዕፅዋት ምግቦች ውስጥ በተትረፈረፈ መልኩ የሚገኝ ውህድ ነው። የዚህ ተፈጥሯዊ ምንጭ ከሆኑት ውስጥ እንደምሳሌ ለመጥቀስ ቀይ ወይን (የወይን ቆዳ)፣ ለውዝ እና አንዳንድ እፅዋት፣ ለምሳሌ የጃፓኖች ኖትዊድ (ፖሊጎኑም ኩስፒዳቱም)

የእርድ ስር

  • ከእርድ ስር የሚቀመም - ይህ ለምግብ ግብዓት የሚሆን ቅመም ብቻ አይደለም፣ ይህ በጣም ደማቅ ቅመም ጤናማ የሚያደርጉ የተለያዩ ባህሪያት ያሉት ነው። ከእርድ ስር የሚቀመሙ ከፍተኛ ንጥረ-ነገሮች ደረጃቸውን የጠበቁ የተመጠነ ይዘት ያላቸው ናቸው፤ ይህም ማለት በእያንዳንዷ እንክብል ውስጥ እኩል ይዘት ያለው ግብዓት እንደምታገኙ የተረጋገጠ ነው።
  • በእርድ ውስጥ ከሚገኙ ግብዓቶች ውስጥ ኩርኩሚኖይድስ የሚባሉት ጠቃሚ ፍላቮኖይድስ ይካተታሉ እነዚህም ዕፅዋትን መሰረት ያደረጉ አንቲ-ኦክሲደንቶች ናቸው። በሰውነታችን ውስጥ ህዋሳትን የሚጎዱ ፍሪ-ራዲካልስ ን ለመዋጋት ይረዳሉ። ነባር መገኛው በደቡብ ምስራቅ ኤዥያ ሲሆን፣ እርድ በዝንጅብል ቤተሰብ ውስጥ የሚመደብ እና በባህላዊ አዩርቬዲክ ለረዥም ጊዜ ታሪክ ያለው ነው።

ኩዌርሰቲን

  • ኩዊርሴቲን የዕፅዋት የቀለም ምንጭ (ፍላቮኖይድ) ነው። በተለያዩ ዕፅዋት እና ምግቦች ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥም ቀይ ወይን፣ ሽንኩርት፣ አረንጓዴ ሻይ፣ ፖም፣ ቤሪ፣ ጂንኮ ቢሎባ፣ St. John's wort, American elder, እንዲሁም በሌሎችም ይገኛል። የ “በክዊት” ሻይ ከፍተኛ የኩዊርሴቲን መጠን አለው። ሰዎች ኩዊርሴቲን እንደ መድሃኒትነት ይጠቀሙበታል። ፍላቮኖይዶች ፍሪ ራዲካልስን የማምከን ችሎታ አላቸው፤ ደካማ ሪያክቲቭ ውህዶች እንዲሆኑ በማድረግ ህዋሳንት የመጉዳት ችሎታቸውን ይቀንሱታል። ኩዊርሴቲን በጥልቀት ምርምር እና በሰው ላይ ሙከራ የተካሄደበት ባዮፍላቮኖይድ ሲሆን ሳይንቲስቶችም ለጤና ያለውን ጥቅም አረጋግጠዋል። በቅርብ ጊዜ ከተካሄዱት ጥናቶች አንዱ ለልብ ጤና ያለውን ጥቅም ገልጿል፤ ስለዚህ አስደናቂ ንጥረ-ነገር ይበልጥ ማወቅ ከፈለጋችሁ፣ በቀላሉ ኦንላይን ላይ መመልከት ትችላላችሁ። እንዲሁም ደግሞ ከ አንቲ-ኦክሲደንት ባህሪው በተጨማሪ በ ሂስታሚነስ የምርት እና የልቀት ሂደት ላይ አስተዋፅዖ አለው።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያዎች እና ማጣፈጫዎች።

ከምግብ በፊት 2 እንክብሎች መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ሪሰቨራትሮል ፕላስ - 60 እንክብሎች
You have successfully subscribed!