የአንቲኦክሲደንት ግብረ-መልስ

$82.95
Antioxidant Response contains a proprietary herbal blend of organic or wild-crafted herbs that help support a healthy body, circulation, joints and muscles.
Size Guide
$82.95

ጉድ ኸርብ የአንቲኦክሲደንት ግብረ-መልስ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን አንቲኦክሲደንትን መደገፍ የሚያስችል ነው። የህዋሳት መጎዳት የተሻለ ህይወትን ሊቀንስ ይችላል። የአንቲኦክሲደንት ግብረ-መልስ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ የተቀጠፉ ዕፆች ቅይጥ የያዘ ሲሆን፤ የአካል ጤናን፣ የደም ዝውውርን፣ የመገጣጠሚያ እና ጡንቻዎችን ለመደገፍ ይረዳል።

የሰፕልመንቱ እውነታዎች፤

የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከዕፅ የተቀመመ ቅይጥ(የባርቤሪ ስር፣ ቢልቤሪ ፍሬ፣ የዝንጅብል ስር፣ የበሶ ብላ ዕፅ፣ የኦርጋኖ ቅጠል፣ የስጋ-መጥበሻ ቅጠል፣ የስከልካፕ ቅጠል፣ የዕርድ ስር፣ የኋይት ዊሎው ቅርፊት)።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የአንቲኦክሲደንት ግብረ-መልስ
You have successfully subscribed!