የደም ጉሉኮስ ማመጣጠኛ - 120 እንክብሎች

$49.95
  • ጠቃሚ የሆነው ዋናው ማዕድን - ክሮሚየም
  • የደም ውስጥ የ ጉሉኮስ መጠንን ያመጣጥናል
  • ሜታቦሊዝምን ይደግፋል
  • በቀላሉ ይሰርጋል
የደም ውስጥ ግሉኮስን የሚደግፉ እንክብሎች የላቁ የ ክሮሚየም ድብልቆች ሲሆኑ በተጨማሪነት ከቀረፋ፣ ከ ጂምነማ ቅጠል፣ ከሆምጣጣ የሀባብ ፍሬ እንዲሁም ከ ጃምቦላን ፍሬ ዕፅዋቶች ጋር አብረው የተቀመሙ ናቸው። ክሮሚየም የደም ውስጥ የግሉኮስ መጠን ኖርማል እንዲሆን በማድረግ ጠቃሚ ሚናን ይጫወታል። እንዲሁም ደግሞ ልዩ የአመጋገብ ዘየ የሚከተሉትንም የሚረዳ ነው።
Size Guide
መጠን *
$49.95

ገለፃ

የደም ውስጥ ግሉኮስ ማመጣጠኛ፣ በከፍተኛ ሁኔታ የላቀ የ ክሮሚየም ድብልቅ ሲሆን፣ በዕፅዋት ቀማሚዎች ዘንድ ከፍተኛ ቦታ ከሚሰጣቸው እንደ ቀረፋ፣ ጂምነማ ቅጠል፣ የሆምጣጣ የሀባብ ፍሬ እና ጃምቦላን  ፍሬ ጋር አብሮ የሚቀመም ነው። የክሮሚየም ቅንጣቶች የ “ኢንሱሊን” መነቃቃትን የሚጨምሩ እና የ ሜታቦሊዝም  ሂደትን የሚያስተካክሉ ጠቃሚ ማዕድናት ናቸው። እንዲሁም የፕሮቲን፣ የካርቦሀይድሬት እና የ ሊፒድ ሜታቦሊዝምን ይደግፋሉ።

ዋና ግብዓቶች


ጂምነማ  ቅጠል የተቀመመ

ጂምነማ ሲልቨስትሪ  አዩርቬዲክ  ህክምና ውስጥ ለብዙ ክፍለ-ዘመናት የስኳር ህመምን ለማከም ሲጠቀሙበት የኖረ ነው። የ ጂምነማ  የ ሂንዲ ቋንቋ ስም “የስኳር ማጥፊያ” ነው።


ከሆምጣጣ የህንድ ሀባብ የተቀመሙ

ሆምጣጣ ሀባብ ታዋቂነቱ በህንድ ሲሆን፣ ለረዥም ጊዜ የተለያዩ ህመሞችን ለማከም ሲጠቅቀሙበት የኖሩ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ታይፕ 2 የስኳር ህመም አንዱ ነው።


ጃምቦላን  ፍሬ የተቀመሙ

ጃሙም  በህንድ ሀገር የሚገኝ ዕፅ ሲሆን የስኳር ህመም መንስዔዎችን ለመቅረፍ የሚያስችል እንደሆነ ይታሰባል። በውስጡም ፋይበር፣ ስብ (ፋት)፣ ፕሮቲን፣ የተለያዩ ቪታሚኖችን እና ማዕድናትን ይዟል። የጃሙም ፍሬዎች፤ ወደ ሰውነታችን ስርዓት ውስጥ የሚለቀቀውን የስኳር መጠን በማዘግየት፣ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘውን የኢንሱሊን መጠን የሚጨምሩ ጃምቦሊን እና ጃምቦሲን የተባሉ ይዘቶች ያሏቸው ናቸው።


ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ከግሉተን፣ ከስንዴ፣ ከወተት ተዋፅዖ፣ ከአኩሪ አተር፣ ከእርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ

በየቀኑ ከምግብ በፊት 2 እንክብሎችን መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የደም ጉሉኮስ ማመጣጠኛ - 120 እንክብሎች
You have successfully subscribed!