“ፍሎራ ኤድ” - 90 እንክብሎች

$61.95
Complete Digestion Blend: Contains Lactase, which improves lactose digestion in individuals who have difficulty digesting lactose and helps to break down carbs, protein, and fat in the digestive tract.

Maximum Strength: Ultimate Digestive Enzyme complex with Ox bile, Betaine HCl and a probiotic blend.

Special Delivery: Pancreatin, ox bile and papain are specially coated to provide timed release of these enzymes.

Soothing Herbs: Ginger, peppermint, fennel, parsley and rosemary are included in this unique formula.

    Quality Manufacturing: Our state-of-the-art manufacturing facilities maintain continuous adherence to GMP compliance, superior standards, and are FDA and NSF registered.
Size Guide
$61.95

የምግብ እንሽርሽሪት የሚካሄድበት የሰውነታችን ክፍል በ ትሪሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች ያሉበት ክፍል ነው፤ እነዚህም ለጤናማነቱ ድጋፍ የሚያደርጉ ሲሆን፣ እንደ-አጠቃላይ በሽታ የመከላከል አቅማችንን የሚደግፉ ናቸው። እንደ እርጎ፣ ቴምፍ(የኢንዶኔዥያ ምግብ ነው) እና አይብ የመሳሰሉትን የተብላሉ ምግቦች መመገብ ጤናማ ባክቴሪያዎች እንዲበራከቱ ይረዳል። ለገብያ የሚቀርቡት አብዛኞቹ የእርጎ ምርቶች ስኳር የሚጨመርባቸው ስለሆኑ፣ በሆድ እቃችሁ ውስጥ የሚገኙ ጠቃሚ ባክቴሪያዎችን እና መጥፎዎችንም ጭምር የሚመግቡ ናቸው። የምትመገቧቸው ምግቦች የተብላሉ ምግቦችን የማይጨምር ከሆነ፣ ተጨማሪ ምግብ(ሰፕልመንት) መውሰድ ያስፈልጋችኋል። እኛ ከ 3 ነገሮች የቀየጥነው ላክቶባሲለስ አሲዶፊለስ፣ ቢፊዶባክቲሪየም ቢፊዱም፣ እና ቢፊዶባክቲሪየም ኢንፋንቲስ ጠቃሚ ባክቴሪያ ሲሆን የበተፈጥሮ በአንጀት ውስጥ ሊገኝ ይችላል። እያንዳንዷ የምትወስዷቸው እንክብሎች የሆድን አሲድ መቋቋም የሚችሉ እና በታችኛው የምግብ እንሽርሽሪት ክፍል ውስጥ መቀመጥ የሚችሉ ወደ 6 ቢሊዮን ጠቃሚ “ማይክሮ-ኦርጋኒዝምስ” ያላቸው ናቸው ፤ እነዚህም በሆድ እቃችን ውስጥ ያሉትን ጠቃሚ ባክቴሪያዎች በተሻለ መንገድ የሚያበራክቱ ናቸው።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫ ነፃ የሆነ

በየቀኑ ከምግብ ጋር 3 እንክብሎችን መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
“ፍሎራ ኤድ” - 90 እንክብሎች
You have successfully subscribed!