ጉድ ኸርብ ለኩላሊትን እና ለፊኛ ጤና

$82.95
ለኩላሊት እና ለፊኛ ጤና፤ በኦርጋኒክ ወይም ከጫካ ከተቀጠፉ ዕፆች ተቀይጦ የሚዘጋጅ ሲሆን ለጤናማ የኩላሊት እና የፊኛ ተግባር እንዲሁም በጤና ሽንት ለመሽናት የሚያስችል የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ቅይጥ ነው።
Size Guide
$82.95

ገለፃ

ጉድ ኸርብ ለኩላሊት እና ለፊኛ ጤና የሚዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ በሆነ ሁኔታ ከተፈጥሯዊ ዕፅዋት ተቀምመው ነው። ጤናማ ኩላሊት ውሀን እና ሌሎች የተለያዩ ንጥረ-ነገሮችን በተስተካከለ መልኩ በሰውነታችን ውስጥ ለማመጣጠን በጣም አስፈላጊ ነው። ለኩላሊት እና ለፊኛ ጤና፤ በኦርጋኒክ ወይም ከጫካ ከተቀጠፉ ዕፆች ተቀይጦ የሚዘጋጅ ሲሆን ለጤናማ የኩላሊት እና የፊኛ ተግባር እንዲሁም በጤና ሽንት ለመሽናት የሚያስችል የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ቅይጥ ነው።

የ “ሰፕልመንቱ” ይዘት

የእኛ ብቻ ግኝት የሆኑ ከዕፅዋት የተቀመሙ ቅይጦች (የ ዳንዳሊዮን ስር፣ የ ሀይድራንጊ ስር፣ የ ኡቫ ኡርሲ ቅጠል፣ የ ክራንቤሪ ፍሬ፣ የ ቡቹ ቅጠል፣ የ ቻሞሚል አበባ፣ ጁኒፐር ቤሪ፣ የ ፐርስሊ ቅጠል)

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ጉድ ኸርብ ለኩላሊትን እና ለፊኛ ጤና
You have successfully subscribed!