ኤች.ጂ.ኤች. ዮዝ ኮምፕሌክስ - 180 እንክብሎች

$73.95
ኤች.ጂ.ኤች. ዮዝ ኮምፕሌክስ የ አሚኖ አሲዶች፣ ማዕድናት እንዲሁም የባህር ኬልፕ ቅይጣችን ዕድሜያችን በጨመረ ቁጥር የሚለወጡ ብዙ ተግባራትን የሚደግፍ ይዘት ያለው ነው።
Size Guide
$73.95
Add to Wish List

ገለፃ

ኤች.ጂ.ኤች. ዮዝ ኮምፕሌክስ በገብያ ውስጥ የትም የማይገኝ የእኛ ግኝት ብቻ የሆኑ እና በልዩ ሁኔታ የተቀየጡ አሚኖ አሲዶች፣ ማዕድናት እንዲሁም የባህር ኬልፕ ያሉት ነው። የተቀመረውም “እንደወጣት ረዥም እድሜ እንድትኖሩ” ለመርዳት ነው። ያንግቪቲ ኤች.ጂ.ኤች ዮዝ ኮምፕሌክስ ዕድሜያችን በጨመረ ቁጥር የሚለወጡ ተግባራትን የሚደግፍ ነው። ጤናማ የደም ውስጥ የስኳር መጠንን፣ በሽታ ተከላካይን፣ ቆዳችንን፣ እይታችንን፣ የአዕምሮን ተግባር እንዲሁም ወሲባዊ ፍላጎትን የሚደግፍ ነው። እያንዳንዷ እንክብል ፤ የእኛ ብቻ ግኝት የሆኑ 8 አሚኖ-አሲድ ቼልትድ ማዕድናትን ይዘዋል። የ ያንግቪቲ የማዕድን ኢሴንስ (ካልሲየም ግላይሲኔት አይረን ግላይሲኔት ማግኒዚየም ግላይሲኔት ዚንክ ግላይሲኔት ማንጋኒዝ ግላይሲኔት ክሮሚየም ግላይሲኔት ሞሊብዴኑም ግላይሲኔት)። 5 ፀረ-እርጅና* አሚኖ አሲዶችን የያዘ፤ ኤል-ላይሲን፣ ኤል-አርጊኒን፣ ኤል-ኦርኒትን፣ ኤል-ግሉታሚን እና ኤል-ታይሮሲን።

የ “ሰፕልመንት” ይዘቶቹ፥

ቪታሚን ቢ6፣ ቪታሚን ቢ12፣ ካልሲየም፣ አይረን፣ አዮዲን፣ ማግኒዚየም፣ ዚንክ፣ ሰለኒየም፣ ኮፐር፣ ማንጋኒዝ፣ ክሮሚየም፣ ሞሊበድኑም፣ ፖታሺየም፣ አርጊኒን፣ ግሉታሚን፣ ግላይሲን፣ ላይሲን፣ ኦርኒታይን፣ ታይሮሲን፣ GABA፣ ቫናዲየም፣ ጀላቲን እንክብሎች፣ የሩዝ ዱቄት፣ ማግኒዚየም ስትራተ፣ ሲሊኮን ዳይ ኦክሳይድ።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

የአጠቃቀም መምሪያ፤ ዘወትር ከምኝታ በፊት ስድስት (6) እንክብሎችን መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ኤች.ጂ.ኤች. ዮዝ ኮምፕሌክስ - 180 እንክብሎች
You have successfully subscribed!