የልብ ድጋፍ

$82.95
የልብ ድጋፍ እንደ አጠቃላይ ለጤናማ የልብ ስርዓት የሚሆን የእኛ ብቻ ግኝት የሆኑ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ ዕፆች ቅይጥ ሲሆን ለጤናማ የደም ግፊት መጠን እና በልብ ውስጥ የሚዘዋወረውን የኦክስጅን መጠን የሚደግፍ ነው።
Size Guide
$82.95

ጉድ ኸርብ የልብ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፅዋቶች ሲሆን የልብ ጤናን የሚደግፉ ናቸው። የልብ ጤና ብዙ ሰዎችን በቀዳሚነት የሚያሳስብ ችግር ነው።  የልብ ድጋፍ እንደ አጠቃላይ ለጤናማ የልብ ስርዓት የሚሆን የእኛ ብቻ ግኝት የሆኑ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ ዕፆች ቅይጥ ሲሆን ለጤናማ የደም ግፊት መጠን እና በልብ ውስጥ የሚዘዋወረውን የኦክስጅን መጠን የሚደግፍ ነው። የተቀመረው፤ ብለስድ ቲስትል፣ ሀውቶርን፣ ማዘርዎርት፣ ነጭ-ሽንኩርት፣ ካየን።

የሰፕልመንቱ እውነታዎች፤

የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከዕፅ የተቀመመ ቅይጥ (ብለስድ ቲስትል ዕፅ፣ ማዘርዎርት ዕፅ፣ የሀውቶርን ፍሬ ቅጠል እና አበባ፣ የነጭ-ሽንኩርት ራስ፣ ካየን ፍሬ)።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የልብ ድጋፍ
You have successfully subscribed!