ኢሞርታሊየም - 120 ባይ-ሌየርድ ታብሌት

$122.95
ኢሞርታሊየም በተሳካ ሁኔታ ዕርጅናን መከላከል የሚያስችሉ ንጥረነገሮችን የያዘ ሲሆን ለመዋጥ በሚመች መልኩ ባይ-ሌየርድ ታብሌት ሆኖ የቀረበ ነው። ቴሎሜራችንን ጤናማ በማድረግ እና የህዋሶቻችንን ዕድሜ በማርዘም፣ ረዥም እና የተሻለ ህይወት እንድንኖር ይረዳናል።
Size Guide
$122.95
Add to Wish List

ለማን ይስማማል፤ ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ ጤናማ ህይወት እና ረዥም ዕድሜ መኖር ለሚፈልጉ ለማንኛውም ሰዎች ተስማሚ ነው።


ምን ይሰራል፤ በእያንዳንዱ ህዋስ ውስጥ የሚገኙ ባዮሎጂካል/ስነ-ህይወታዊ ሰዓት የሆኑትን ቴሎመሮች ይረዳል።

ይህን ምርት ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው ምንድነው?

የእኛ ግኝት ብቻ የሆነ ቴሎመሮችን የሚደግፍ ቅይጥ ሲሆን ወጣትነት ብቻ ሊሰጣችሁ የሚችሉትን እርጅናን የሚከላከሉ ጤናማ ውህዶችን የሚሰጥ ነው።

ዋና ዋና ግብዓቶቹ/ጥቅሞቹ፤

ለጤና ተስማሚ የሆነ እርጅናን ለመከላከል የሚረዳ ቅይጥ ሲሆን እርጅናን ለመከላከል፤ ኤል-ግሉታማይን፣ ካታላስ፣ እና ግሉታቲዮን አካቷል።

1 (ኤል-ግሉታማይን) የአሜሪካ ብሔራዊ የሜዲስን ቤተ-መፅሀፍት፣ ብሔራዊ የጤና ተቋም፣ 2016

2 (ካታላስ) አለም-አቀፍ የማገገሚያ ማዕከል፣ 2017

3 (ግሉታቲዮን) የአሜሪካ ብሔራዊ የሜዲስን ቤተ-መፅሀፍት፣ ብሔራዊ የጤና ተቋም፣ 2017


ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በቀን 4 ታብሌቶችን ከምግብ ጋር ወይም ከምግብ በኋላ እንድትወስዱ ይመከራል፣ ወይም በጤና አማካሪዎ ትዕዛዝ መሰረት ይውሰዱ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና ደረቅ ቦታ ይቀመጥ። በፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ኢሞርታሊየም - 120 ባይ-ሌየርድ ታብሌት
You have successfully subscribed!