የመገጣጠሚያ አጋዥ እንክብሎች - 360 እንክብሎች

$72.95
ዋና ዋና ግብዓቶቹ፤ ግሉኮሳማይን፣ ቢፍ ሀይድሮላይሳት እና ኤምኤስኤም

በተፈጥሮ ልም-አፅም ውስጥ የሚገኝ

የመገጣጠሚያዎች ዋና ገንቢ

በቀላሉ የሚሰርግ

    መገጣጠሚያዎቻችን ከተለያዩ ክፍሎች የሚገነቡ ሲሆን፤ ከእነዚህ ውስጥም ጡንቻ፣ ጅማት፣ ምራን እና ልምአፅም ይካተታሉ እነዚህም በማዕድን መበልፀግ እና ጤናቸው መጠበቅ ያኖርበታል። በልህቀት የሚቀመሩት ንጥረነገሮች ልም አፅምን የሚደግፉ እንደ ግሉኮሳማይን ሀይድሮክሎራይድ፣ ቢፍ ሀይድሮላይሳት እና MSM የመሳሰሉ ዋና ግብዓቶችን ያቀርባሉ።
Size Guide
Size *
$72.95

መገጣጠሚያዎቻችን ከተለያዩ ክፍሎች የሚገነቡ ሲሆን፤ ከእነዚህ ውስጥም ጡንቻ፣ ጅማት፣ ምራን እና ልምአፅም ይካተታሉ እነዚህም በማዕድን መበልፀግ እና ጤናቸው መጠበቅ ያኖርበታል። እኛ በቀላሉ መንቀሳቀስ የምንችለው በጤናማ መገጣጠሚያዎች እና ልምአፅም ምክንያት ነው። የደንከሊያ ቀመርም ልምአፅምን የሚደግፉ እንደ ግሉኮሳማይን ሀይድሮክሎራይድ፣ ቢፍ ሀይድሮላይሳት እና MSM(ሜታይልሰልፎኔልሚቴን)ን ያካተቱ ዋና ግብዓቶችን ያቀርባሉ።

ልምአፅም የሚገኘው በአጥንት ጫፍ ላይ ሲሆን፣ ከባድ ክብደትን መሸከም የሚችል፣ በአብዛኛው የገንዛ ክብደታችንን የምንሸከምበት፣ ልምጥምጥ እና ጠንካራ ድጋፍ የሚያደርግ ክፍል ነው። ግሉኮሳማይን በተፈጥሮ በአጥንት እና በልምአፅም ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የመገጣጠሚያዎች እና የልምአፅም ዋና ገንቢ እንደሆነ ይታመናል። እነዚህ በሙሉ ከቢፍ ሀይድሮላሴት፣ እና MSM የመገጣጠሚያ ድጋፍ መስጫ እንክብሎች ጋር ሲጣመሩ የላቀ ውጤት ይሰጣሉ።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በየቀኑ ከምግብ በፊት 4 እንክብሎችን መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎት መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የመገጣጠሚያ አጋዥ እንክብሎች - 360 እንክብሎች
You have successfully subscribed!