ኪለር ባዮቲክ - 60 እንክብሎች

$78.95
ኪለር ባዮቲክ ኤፍኤክስ የእኛ ግኝት ብቻ የሆኑ የበሽታ ተከላካይ ስርዓትን የሚያጎለብቱ የንጥረ ነገር ድብልቆችን የያዘ ሲሆን፤ ቢ ፕሮፎሊስ እንጉዳይ የተቀመሙ እና ኮሎስትሩም አካትተዋል።
Size Guide
$78.95
Add to Wish List

ኪለር ባዮቲክ ኤፍኤክስ የተፈጥሮን ውጤታማ የበሽታ ተከላካይ ውህዶችን በአንድላይ የሚያቀርብ ግኝታችን ነው። ኪለር ባዮቲክ ኤፍኤክስ በብራዚሊያን ኪለር ቢ የሚመረቱ ፕሮፎሊስ ተፈጥሯዊ ኤጀንት ያላቸው፣ የበሽታ ተከላካይን ለመደገፍ የሚጠቅሙ ከእንጉዳይ የተቀመሙ እና የበሽታ ተከላካይን የሚደግፍ ባህርይ ያላቸው ኮሎስትሩምን ያካተቱ ናቸው።

 

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆኑ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያዎች እና ማጣፈጫዎች

በቀን ሁለት ጊዜ 1 እንክብል መውሰድ

የፀሀይ ብርሀን በቀጥታ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና ደረቅ ቦታ ይቀመጥ። ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ኪለር ባዮቲክ - 60 እንክብሎች
You have successfully subscribed!