xየተለያዩ ቪታሚኖች እና የማዕድን “ፖውደር” - 30 እንክብሎች

$76.95
  • እጅብ በጣም የተለያዩ ቪታሚኖችን አሟልቶ የያዘ ሲሆን፣ ዕለት በዕለት የሚጠቅሙን ከ60 በላይ ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናትን የያዙ፣ 16 ቪታሚኖች እና 12 አሚኖ አሲዶችን አካቷል
  • በ “አንቲኦክሲደንትስ” (ቪታሚን ኤ፣ ሲ እና ኢ) የበለፀገ ሲሆን በ “ፍሪ ራዲካልስ” የሚደርስብንን ጉዳት ለመከላከል ይረዳል >
  • በከፍተኛ ሁኔታ መስረግ የሚችሉ ሁሉንም አይነት ንጥረ ነገሮች እና አስፈላጊ (ብረት-አስተኔ አዮኖች =“ኮ-ፋክተርስ”) የቅድመ እና ድህረ-ባዮቲክሶችን ያካተተ
  • ከ115 በላይ ፍራፍሬ እና አትክልትን ያካተተ
  • ውጥረትን፣ ድካምን እና ምቾት-ማጣትን ለመከላከል ተመራጭ የሆነ
የደንከሊያ የተለያዩ የቪታሚን እና የማዕድን “ፖውደር”፤ ልዩ የሆኑ የዕፅዋት ውህድ፣ አንቲኦክሲደንትስ እና ጥራት ያላቸው ንጥረ-ነገሮች በተመጣጠነ ሁኔታ ተደማምረው የተቀየጡበት ሲሆን በከፍተኛ ሁኔታ እንዲሰርጉ በ “ኮሎይዳል” ሁኔታ ውስጥ ያሉ ናቸው።
Size Guide
መጠን *
$76.95
Add to Wish List

ገለፃ

ይህ ምርት በተለያዩ ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ የቪታሚን እና የማዕድን ተጨማሪ ምግብ“ሰፕልመንት” ነው። ይኸውም በዘመን አመጣሹ የእርሻ ቴክኖሎጂ ምክንያት በብዙዎቹ ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች ውስጥ እየጠፉ የመጡትን ቪታሚኖች እና ማዕድናትን ለመተካት ታልሞ የተዘጋጀ ነው። ይህ በቀን አንድ ጊዜ የሚወሰድ፣ ውጤታማ የሆነ ቀመር ከ 90 ጠቃሚ ቪታሚኖች፣ አሚኖ አሲዶች እና ሙሉ ምግብ የበለጠ ይዘት ያለው ነው። በአንቲኦክሲደንት የበለፀገ ሲሆን ሰውነታችሁ የ21ኛው ክፍለ-ዘመን ጭንቀት እና ውጥረት እንዲዋጋ ለመርዳት ታልሞ የተዘጋጀ ነው።

  • ከፍተኛ መጠን ያለው የ “ፓይቶኒውትረንት” ቅይጥ፣ ከዕፅዋት የተቀመሙ ግብዓቶች እና ከፍተኛ አንቲኦክሲደንት የያዘ ነው።
  • የቪታሚን ቢ አይነቶችን በሙሉ የያዘ - የጉልበት መጠናችሁን ከፍ በማድረግ፣ የድካም ስሜቱን እና ድካምን ይቀንሳል
  • ቪታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ6 እና ቢ12 - የድካምን ስሜትን እና ድካምን በመቀነስ አስተዋፅዖ ያደርጋል
  • ቪታሚን ሲ - የበሽታ ተከላካይ ስርዓት ስራውን በአግባቡ እንዲሰራ ጠቃሚ የሆነ
  • ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ግብዓቶች፤ የባክቴሪያ ቅይጥንም ያካተቱ ይኸውም ግብዓቶች በከፍተኛ ሁኔታ እንዲሰርጉ የሚያደርግ
  • በ “ፍሪ ራዲካልስ” ከሚደርስብን ጉዳት የሚከላከሉ ጠቃሚ የሆኑ አንቲ ኦክሲደንቶች ቪታሚን ኤ፣ ሲ እና ኢ የያዙ። “ፍሪ ራዲካልስ” የማይሰክኑ “ሞለኪውሎች” ሲሆኑ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ህዋሳትን የሚጎዱ እና የጤና ችግር የሚያስከትሉ እና ያለዕድሜ የሚያስረጁ ናቸው።
  • ፎሊክ አሲድ ለቀይ የደም ህዋሳት ጤናማ ተግባር አስተዋፅዖ ያለው ነው

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች።

2 ጎድጓዳ ማንኪያ ከ 500 ሚሊ ውሀ ወይም ጁስ ጋር በመደባለቅ፣ ከምግብ ጋር ወይም ከምግብ በኋላ መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
xየተለያዩ ቪታሚኖች እና የማዕድን “ፖውደር” - 30 እንክብሎች
You have successfully subscribed!