አር.ዋይ.ኤል ቤታ 500 (ቤታ 1,3-ዲ ግሉካን)

$152.95
እነዚህ 500 ሚግ እንክብሎች ፣ ሰውነታችን ከፍተኛ የሆነ የበሽታ ተከላካይ ድጋፍ በሚያስፈልገው ጊዜ ውጤታማ የሆነ መጠን መሆኑን ጥናቶች አሳይተዋል። የበሽታ ተከላካይ ህዋሳት ተግባራትን ለማሻሻል የተለያዩ ጥቅሞችን ይሰጣሉ።
Size Guide
$152.95
Add to Wish List

እነዚህ 500 ሚግ እንክብሎች ፣ ሰውነታችን ከፍተኛ የሆነ የበሽታ ተከላካይ ድጋፍ በሚያስፈልገው ጊዜ ውጤታማ የሆነ መጠን መሆኑን ጥናቶች አሳይተዋል። የበሽታ ተከላካይ ህዋሳት ተግባራትን ለማሻሻል የተለያዩ ጥቅሞችን ይሰጣሉ።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆኑ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያዎች እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆኑ።

በየቀኑ ከምግብ በፊት አንድ እንክብል እንድትወስዱ ይመከራል፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ።

የፀሀይ ብርሀን በቀጥታ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና ደረቅ ቦታ ይቀመጥ። ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
አር.ዋይ.ኤል ቤታ 500 (ቤታ 1,3-ዲ ግሉካን)
You have successfully subscribed!