ሰለኒየም ፕላስ - 90 እንክብሎች

$49.95
  • ቪታሚን ኤ፣ ሲ፣ ኢ እንዲሁም ኮፐር፣ ክሮሚየም እና ዚንክን የያዘ
  • በሽታ የመከላከል አቅምን እና ሜታቦሊዝም ን የሚያግዝ
  • ተፈጥሯዊ ፀጉርን እና ጥፍርን የሚጠግኑ
  • ህዋሶችን ከኦክሲዴቲቭ ውጥረት የሚጠብቅ
  • የ አንቲ-ኦክሲደንት ጥቅሞችን በውስጡ ደማምሮ የያዘ
የደንከሊያ ሰለኒየም ፕላስ ፣ በኃይለኛ አንቲኦክሲዳንት እና ማዕድናት የተጣመሩ የላቁ የሰለኒየም ድብልቆች፣ በጥንቃቄ የተቀመሩበት ቅይጥ ነው። ይህ ተደማማሪ ቅይጥ የሰለኒየምን አንቲኦክሲደንት ጥቅም ይበልጥ ከፍ የሚያደርግ ሲሆን፣ በሽታ የመከላከል አቅምን የሚያግዝ እና ህዋሶችን በ ፍሪ ራዲካልስ መንስዔነት ከሚመጡ ኦክሲዴቲቭ ውጥረት የሚጠብቅ ነው
Size Guide
መጠን *
$49.95
Add to Wish List

ገለፃ

ሰለኒየም ፕላስ  እንክብሎች 250 mcg “ይስት-ፍሪ”(እርሾ-አልባ) የሆነ ሰለኒየም (ኤል-ሰለኖመታይኒን) ያላቸው ሲሆን፣ ይኸውም “ይስት” ለማይስማማቸውም ተጠቃሚዎች ተመራጭ ያደርገዋል።

ሰለኒየም  ጠቃሚ ማዕድን በአፈር ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ በአፈሩ ላይ በሚበቅሉት ዕፅዋት አማካኝነት ይገኛል። ይሁን እንጂ፣ የአረም-ማጥፊያ፣ ዝናብ፣ ትነት እንዲሁም የ አፈር አሲዳማነት (PH) በውስጡ ይገኝ የነበረውን መጠን አመናምነውታል።

የደንከሊያ ምርቶች ቅይጥ፤ የሰለኒየምን አንቲኦክሲደንት ጥቅም ይበልጥ ከፍ ለማድረግ፣ ከሌሎች በ ስብ(ፋት) የሚሟሙ ንጥረ-ነገሮች ከሆኑት እንደ ቪታሚን ኢ ጋር ተደማምሮ የተሻሻለ ነው። 

ሰለኒየም ጠቃሚ ማዕድን ሲሆን ለተለያዩ የሰውነታችን ተግባሮች ጠቃሚ ነው ይኸውም ዘርን ለመተካት፣ በሽታዎችን እና ፍሪ ራዲካልስ ን ለመከላከል አስፈላጊ ነው።

ቪታሚን ኢ

ህዋሶችን ከ ኦክሲዴቲቭ ውጥረት የሚከላከል ነው።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ከግሉተን፣ ከስንዴ፣ ከእንሣት ተዋፅዖ፣ ከአኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

በየቀኑ ከምግብ በፊት 3 እንክብሎችን መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎት መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
You have successfully subscribed!