ለሳይነስ እና ለአለርጂ ድጋፍ

$82.95
ለሳይነስ እና አለርጂ ድጋፍ ተፈጥሯዊ አተነፋፈስን የሚደግፉ እና ለሳይነስ እና ለአለርጂ ጤና ንጥረ-ነገሮችን የሚያቀርቡ ናቸው
Size Guide
$82.95

ጉድ ኸርብ ለሳይነስ እና ለአለርጂ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የሳይነስ እና አለርጂ ለመደገፍ የቀረበ ነው። የአየር-ንብረት ለውጥ እና የንጥረ-ነገሮች እጥረት፣ በዓለም-አቀፍ ደረጃ ከፍ ያለ የአለርጂ መጠን አስከትሏል። ይህ ለሳይነስ እና ለአለርጂ ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ የዕፅ ቅይጦችን የያዘ ሲሆን ተፈጥሯዊ አተነፋፈስን እና የሳይነስ እና አለርጂ ጤናን የሚደግፉ ናቸው።

የሰፕልመንቱ እውነታዎች

የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከዕፅ የተቀመመ ቅይጥ(ሆርሰራዲሽ ስር፣ ባይቤሪ ስር፣ ቅርፊት፣ ቺክዊድ ዕፅ፣ ጀንቲያን ስር፣ ጎልደነሲል ስር፣ ኦረጎን ግሬፕ ስር፣ ውድ በቶኒይ ዕፅ)።

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ለሳይነስ እና ለአለርጂ ድጋፍ
You have successfully subscribed!