ሱፐር ኦሊቭ ጤና

$82.95
ሱፐር ኦሊቭ ጤና በአንቲ-ማይክሮቢያል፣ አንቲ-ቫይራል፣ አንቲ-ባክቴሪያል፣ አንቲ-ፈንጋል እና አንቲ-ፕሮቶዞዋን ባህርይ ከሚታወቀው የኦሊቭ ቅጠል ተቀምሞ የቀረበ ነው።
Size Guide
$82.95

ጉድ ኸርብ ሱፐር ኦሊቭ ጤና የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን ከኦሊቭ ቅጠል የተቀመመ እና በጥራት የቀረበ ነው። የኦሊቭ ቅጠል በዘርፈ ብዙ ጥቅሞቹ ምክንያት ከዕፅዋት ዓለም ውስጥ በነጠላ ዕፅ ደረጃ በጣም ጠቃሚ ከሆኑት አንዱ መሆኑ ይታወቃል። ሱፐር ኦሊቭ ጤና፣ ከኦሊቭ ቅጠል ተቀምሞ በ 500 ሚሊግራም የቀረበ ሲሆን ጤናማ የበሽታ-መከላከል፣ የእንሽርሽሪት፣ የደም ዝውውር እና የሽንት ስርዓትን የሚደግፍ ነው።

ግብዓቶች:

ከዕፅ የተቀመመ፤ ከኦሊቭ ቅጠል የተቀመመ

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ሱፐር ኦሊቭ ጤና
You have successfully subscribed!