የማዕድን ቅንጣቶች እንክብል - 64 እንክብሎች

$54.95
ከዕፅዋት የተገኙ የ ፉልቪክ ማዕድን ልዩ ድብልቅ

የላቀ የውሀ ማጣራት ሂደት

ከ 70 በላይ በቀላሉ የሚሰርጉ ማዕድናት

ለተለያዩ ጠቃሚ “ባዮሎጂካል ሪያክሽኖች” እንደ “ካታሊስት” የሚያገለግል

ለአትክልት ብቻ ተመጋቢዎች እና ለአይሁዶች(ኮሸር) የሚሆን

    የምንመገባቸው ምግቦች አጠቃላይ በሰውነታችን እና በእያንዳንዱ ኦርጋናችን ላይ ወሳኝ የሆነ ጠቃሚ ሚና እንደሚጫወቱ የጤና ባለሙያዎች ይስማማሉ፤ ሆኖም ግን ምንም ያህል የተመጣጠነ ምግብ ብንመገብም እንኳ አንዳንድ ጠቃሚ ማዕድናት ከሰውነታችን ሊጎድሉ ይችላሉ። የእኛ ከዕፅዋት የተገኘ የፉልቪክ ማዕድን ግን ዘመን አመጣሽ በካይ ነገሮች ከመከሰታቸው በፊት፤ ከጥንታዊ የዕፅዋት ክምችቶች የተፈጠሩ በመሆናቸው የተሟላ ማዕድን እና የንጥረነገር ቅንጣቶችን መስጠት የሚችሉ ናቸው።
Size Guide
$54.95

ገለፃ

እነዚህ በከፍተኛ ሁኔታ መስረግ የሚችሉ ማዕድናት ዋና የመገኛ ምንጫቸው በዩታህ ከሚገኝ የሼል ክምችት ሲሆን ይኸውም በቅድመ-ታሪክ ዘመን ዕፅዋቶች በተፈጥሯዊ መልኩ ወደ ብስባሽነት ሲቀየሩ የተፈጠረ ነው። ዕፅዋት እና ፍራፍሬዎች ቢያንስ ወደ 77 የሚሆኑ ማዕድናትን ይዘዋል እነዚህም በዕፅዋት ስር ሲያልፉ በውሀ የሚሟሙ በመሆን ጣፋጭ እና ህይወት-አዳሽ የምግብ ምንጭ ሆነዋል። ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናት ከዚያ ጊዜ ጀምሮ በምድር ውስጥ ጥራታቸውን የጠበቁ ምግቦች ሆነው ኑረዋል። ሰውነታችን ስራውን በአግባቡ ለመከወን እያንዳንዷን ማዕድን በአነስተኛ ቅንጣት እና በዘላቂነት ማግኘት ያስፈልገዋል። የእኛ ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናት እንክብሎች ከቅድመ-ታሪክ እፅዋት የተገኙ እና ምንም አይነት ለውጥ ያልተደረገባቸው ከ70 በላይ ማዕድናትን የያዙ ናቸው።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

ከምግብ በፊት 2 እንክብሎችን መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የማዕድን ቅንጣቶች እንክብል - 64 እንክብሎች
You have successfully subscribed!