ዩልቲሜት ዲ-ስትረስ

$66.95
ሰውነታሁ ስር የሰደደ ውጥረትን እንዲከላከል ይረዳል እንዲሁም ከዩልቲሜት ዲ-ስትረስ ጋር ጤናማ የአኗኗር ዘየን መኖር የሚያስችል ነው።
Size Guide
$66.95
Add to Wish List

ገለፃ

እንደ ሌሎች ሁኔታዎች ሁሉ በዚህ ወከባ በበዛበት ዓለም ውስጥ ጭንቀት ሁሉንም ማህበረሰብ አዳርሷል። ረዘም ላለ ጊዜ የሚያጋጥም ጭንቀት በሰውነታችን ውስጥ ችግር የሚያስከትል እና የበሽታ ተከላካይ ስርዓታችንን የሚያውክ ነው። ዩልቲሜት ዲ-ስትረስ ለጤናማ የጭንቀት ግብረ-መልስ ዑደት የሚሆኑ ጠቃሚ ንጥረ-ነገሮችን ያካተተ ነው። ይህ የላቀ ቀመር ጭንቀትን በተፈጥሯዊ መንገድ ለመቅረፍ የሚያገልግሉ ቪታሚኖች፣ ማዕድናትን እንዲሁም ቦታኒካልስ የያዘ ነው።

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ-አተር፣ እርሾ፣ ከሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

ከምግብ በፊት 4 እንክብሎችን መውሰድ፣ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎት መሰረት መውሰድ።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ዩልቲሜት ዲ-ስትረስ
You have successfully subscribed!