የሴቶች ኤፍኤክስ፣ የሴቶችን ጤና እና ደህንነታቸውን እንዲደግፍ በአንቲኦክሲደንት በበለፀጉ የቦታኒካሎችና የማዕድናት ቅይጥ በልዩ ሁኔታ የተቀመረ ነው። ይህ ልዩ ቅይጥ ውጤታማ የሆኑ ፖይቶኒውትረንቶችንን ከጥቁር ኮኾሽ፣ ከአረንጓዴ ሻይ፣ የአኩሪ-አተር አይሶፍላቮንስ፣ የዱር ያም፣ እና ሌሎችንም የያዘ ነው።
ለማን ይሆናል፤ ዕድሜያቸው በጨመረ ቁጥር ከጤናቸው ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ድጋፍ ለሚፈልጉ ሴቶች
ምን ያደርጋል፤ በአንቲኦክሲደንት በበለፀጉ የንጥረነገሮች ቅይጥ የሴቶችን ጤና ይደግፋል
ይህን ምርት ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው ምንድነው?
የሴቶችን ጤና በመደገፍ የሚታወቀውን ከጥቁር ኮኾሽ የተቀመመ ይዘት ያለው መሆኑ፤ለጤናማ የዕድሜ መጨመር ሂደት አስፈላጊ የሆኑ ማዕድናትን የያዘ
እንደ ሩማን ፍሬ ልዩ ጣዕም ያለውእንዲሁ መጠጣት ወይም ከምትወዱት ጭማቂ ጋር ቀላቅላችሁ መውሰድ የምትችሉት መሆኑ
ዋና-ዋና ግብዓቶች/ጥቅሞቹ
ግብዓቶች
|
ጥቅሞቹ
|
የማዕድን ቅንጣቶች ስብስብ
|
ማዕድናት ለተለያዩ የሰውነታችን ተግባራት አስፈላጊ ናቸው። ከእነዚህም ውስጥ ዘርፈ ብዙ ለሆኑ የባዮኬሚካል ሪያክሽኖች፣ የደም ስርዓትን ለመደገፍ፣ እንዲሁም ለአንዳንድ ሆርሞኖች አስፈላጊ ናቸው።
|
ከጥቁር ኮኾሽ የተቀመመ
|
የሴቶችን ጤና በተለያየ መልኩ የሚደግፍ ሲሆን፣ የሴቶች ደም መቁረጥ አንዳንድ የህመም ምልክቶችን እንደሚቀንስ ጥናቶች አሳይተዋል።
|
ጋማ ኦራይዛኖል
|
የሴቶች ደም መቁረጥ የህመም ምልክቶች ለመቀነስ ጥቅም ላይ የሚውል ተፈጥሯዊ ንጥረ ነገር ነው።
|
[1] Mehrpooya M;Rabiee S;Larki-Harchegani A;Fallahian AM;Moradi A;Ataei S;Javad MT;. (n.d.). A comparative study on the effect of "black cohosh" and "evening primrose oil" on menopausal hot flashes. Retrieved March 15, 2021, from https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/29619387/
[2] Gamma oryzanol: Overview, uses, side effects, precautions, interactions, dosing and reviews. (n.d.). Retrieved March 15, 2021, from https://www.webmd.com/vitamins/ai/ingredientmono-770/gamma-oryzanol
የአኩሪ-አተር ይዘት አለው።
ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ እርሾ