የሴቶች ሆሮሞን ማመጣጠኛ - 120 እንክብሎች

$62.95
የሴቶች ሆርሞን ማመጣጠኛ በቪታሚን ማዕድናት እና ፓይቶኒውትረንትስ የተቀመረ ሲሆን በተለይ ደግሞ ጤናማ እና የተመጣጠነ የሴቶች የሆርሞን ስርዓትን የሚፈጥር ነው።
Size Guide
$62.95
Add to Wish List

የሴቶች ሆርሞን ማመጣጠኛ በቪታሚን ማዕድናት እና ፓይቶኒውትረንትስ የተቀመረ ሲሆን በተለይ ደግሞ ጤናማ እና የተመጣጠነ የሴቶች የሆርሞን ስርዓትን የሚፈጥር ነው። ወጣትነትን የሚደግፉ ንጥረ ነገሮቹ ከቅድመ-የወር አበባ እና ከ ደም-መቁረጥ ወቅት ጋር የተያያዙ የሆርሞን መዛባቶችን ለማስተካከል የሚረዱ ናቸው። 

ጥቅሞቹ፤ 

ጤናማ የቴስቴስትሮን መጠን ይደግፋሉ

የደህንነትን ስሜት ይፈጥራሉ

ወሲባዊ ስሜት ይደግፋሉ

ከደም-መቁረጥ ወቅት ጋር የተያያዙ ምቾት ማጣቶችን ለመቀነስ ይረዳሉ

ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆነ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ አተር፣ እርሾ፣ ሰው ሰራሽ ማቆያ እና ማጣፈጫዎች ነፃ የሆነ።

 

በየቀኑ ከምግብ ጋር ወይም ከምግብ በኋላ 4 እንክብሎችን መውሰድ፣ ወይም የጤና ባለሙያው በሚያዝዝዎት መሰረት መውሰድ።

 

የፀሀይ ብርሀን በቀጥታ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና ደረቅ ቦታ ይቀመጥ። በፍሪጅ ማስቀመጥ አያስፈልግም

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
የሴቶች ሆሮሞን ማመጣጠኛ - 120 እንክብሎች
You have successfully subscribed!