አንቲፓራሳይት ድጋፍ

$82.95
የአንቲፓራሳይት ድጋፍ የሰውነትን ተግባር የሚያዛቡ የአንጀት-ጥገኛ/ፓራሳይት ለመከላከል የሚረዳ ሲሆን የአንጀትን ጤናማናት የሚጠብቅ ነው።
Size Guide
$82.95
Add to Wish List

ጉድ ኸርብ አንቲፓራሳይት ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን አንቲማይክሮቢያል ድጋፍ የሚሰጥ ነው። ፓራሳይቶች በተለያየ ቅርፅ እና መጠን የሚገኙ ሲሆን አንዳንዶች የሰውነትን ተግባር ሙሉ ለሙሉ የሚያዛቡ ናቸው። የአንቲፓራሳይት ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ የዕፅ ቅይጥ የያዘ ሲሆን የአንጀትን ጤናማነት የሚጠብቅ ነው።

የሰፕልመንቱ እውነታወች፤

የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከዕፅ የተቀመመ ቅይጥ(ዎርምውድ ዕፅ፣ የፓፓያ ፍሬ፣ የዱባ ፍሬ፣ የብላክ ዋልነት ቅርፊት፣ የቅርንፉድ ራስ)

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
አንቲፓራሳይት ድጋፍ
You have successfully subscribed!