ለደም-ዝውውር ፎርሙላ

$82.95
የደም ዝውውር ፎርሙላ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ የተቀጠፉ ዕፆችን የያዘ ቅይጥ ሲሆን የደም ቧንቧ ተግባራትን እና የአዕምሮ ንቁነት ጨምሮ ተያያዥ የደም ዝውውር ጤናማ ስርዓትን የሚደግፍ ነው።
Size Guide
$82.95
Add to Wish List

ጉድ ኸርብ የደም-ዝውውር ፎርሙላ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የደም-ዝውውር ጤናማ ተግባርን የሚደግፍ ነው። የደም-ዝውውር ስርዓትን ጤና መጠበቅ ንጥረ-ነገሮችን ለማጓጓዝ እና ለደም-ዝውውር ጠቃሚ ነው። የደም ዝውውር ፎርሙላ የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ተፈጥሯዊ ወይም ከጫካ-የተቀጠፉ የዕፅ ቅይጥ የያዘ ሲሆን የደም ቧንቧ ተግባራትን እና የአዕምሮ ንቁነትን ጨምሮ ተያያዥ የደም ዝውውር ጤናማ ስርዓትን የሚደግፍ ነው። የተቀመረው፤ ቺክዊድ፣ ፍላክስ፣ ጂንኮ፣ ጎቱ ኮላ፣ በሶ ብላ፣ ሊንደን አበባ፣ ስቶን ስር።  

የሰፕልመንቱ እውነታዎች፤

የእኛ ብቻ ግኝት የሆነ ከዕፅ የተቀመመ ቅይጥ (ቺክዊድ ዕፅ፣ ፍላክስ ፍሬ፣ ጂንኮ ቅጠል፣ ጎቱ ኮላ ዕፅ፣ የበሶ ብላ ዕፅ፣ ሊንደን አበባ፣ ስቶን ስር)፣ የተጣራ ውሀ እና ኢታይል አልኮል

በየቀኑ፣ በቀን ሁለት ጊዜ 2 ml(ሚሊ) መውሰድ ወይም የጤና አማካሪዎ በሚያዝዝዎ መሰረት መውሰድ። አነስተኛ መጠን ወዳለው የተጣራ ውሀ መጨመር ይቻላል።

በቀጥታ ፀሀይ በማያገኘው መልኩ በቀዝቃዛ እና በደረቅ ቦታ ያስቀምጡት። ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ አያስፈልግም።

Have Questions?Ask An Expert
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
ለደም-ዝውውር ፎርሙላ
You have successfully subscribed!