• አስተውሎ መመገብ ለተሻለ ጤና-

    አስተውሎ መመገብ ለተሻለ ጤና-
    አስተውሎ መመገብ አስተዋይነትን እንደማለት ነው። በምንመገብበት ወቅት የምንበላውን ማወቅ በሰውነታችን በቀላሉ የሚቃጠለውን የምግብ ምጠን የመረዳት ችሎታ ነው ፡፡ አስተውሎ መብላት ሆድን ለመሙላት እና መበላት ሰላለበት ለሚበላው ሁሉ ጠቃሚ ነው ፡፡ እኛ የምንምገበውን እንመስላለን ያለ ምግብ መኖር አንችልም ነገር ግን ሰውነታችንን ባልረባ ምግብ እንሞላለን በውስጡም ምን እንዳለ ማውቀ አንፈለግም - በዚህ ሰአት ነው አስተውሎ መመገብ የሚያስፈለገው ፡፡ እንዴት መጀመር እንዳለብን ምግባችንን ሰንገዛ በአቅማችን እና የተመጣጠነ...
  • ጤናማ ምግብዎን ማቀድ -

    ጤናማ ምግብዎን ማቀድ -
    የዕለት ተዕለት ምግብዎን ማቀድ ፣ ወደ ጤናማ ያልሆነ ምግብ እና በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የፈጣን ምግብ መደብሮች እንዳንሄድ ይረዳናል። እንዲሁም ሰውነታችን ለቀኑ እንቅስቃሴዎች የሚያስፈልጉትን ንጥረ ነገሮች ሁሉ ማግኘቱን የምናረጋግግጥበት መንገድ ነው ፡፡ ለጠንካራና ለጤናማ አእምሮ ጤናማ አመጋገብ አስፈላጊ ነው ፡፡ በአእምሮም ሆነ በሰውነት ላይ የጭንቀት ውጤቶችን ለማስወገድም ጥሩ መንገድ ነው፡፡ ጭንቀት ወደ ጣፋጭ ፤ ስታርችና ወደ ስብ ምግቦች እንድናተኩር ያደርገናል ፡ ይልቁንስ እንደ እንጆሪ ፣ ኦችሆሎኒ...
The cookie settings on this website are set to 'allow all cookies' to give you the very best experience. Please click Accept Cookies to continue to use the site.
You have successfully subscribed!