Denkelia
ኢሞርታሊየም - 120 ባይ-ሌየርድ ታብሌት
Add to Wish List
ለማን ይስማማል፤ ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ ጤናማ ህይወት እና ረዥም ዕድሜ መኖር ለሚፈልጉ ለማንኛውም ሰዎች ተስማሚ ነው።ምን ይሰራል፤ በእያንዳንዱ ህዋስ ውስጥ የሚገኙ ባዮሎጂካል/ስነ-ህይወታዊ ሰዓት የሆኑትን ቴሎመሮች ይረዳል።ይህን ምርት ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው ምንድነው?የእኛ ግኝት ብቻ የሆነ ቴሎመሮችን የሚደግፍ ቅይጥ ሲሆን ወጣትነት ብቻ...
$122.95
የመገጣጠሚያ አጋዥ እንክብሎች - 360 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ መገጣጠሚያዎቻችን ከተለያዩ ክፍሎች የሚገነቡ ሲሆን፤ ከእነዚህ ውስጥም ጡንቻ፣ ጅማት፣ ምራን እና ልምአፅም ይካተታሉ እነዚህም በማዕድን መበልፀግ እና ጤናቸው መጠበቅ ያኖርበታል። እኛ በቀላሉ መንቀሳቀስ የምንችለው በጤናማ መገጣጠሚያዎች እና ልምአፅም ምክንያት ነው። የደንከሊያ ቀመርም ልምአፅምን የሚደግፉ እንደ ግሉኮሳማይን ሀይድሮክሎራይድ፣ ቢፍ ሀይድሮላይሳት...
ከ$72.95
ኪለር ባዮቲክ - 60 እንክብሎች
Add to Wish List
ኪለር ባዮቲክ ኤፍኤክስ የተፈጥሮን ውጤታማ የበሽታ ተከላካይ ውህዶችን በአንድላይ የሚያቀርብ ግኝታችን ነው። ኪለር ባዮቲክ ኤፍኤክስ በብራዚሊያን ኪለር ቢ የሚመረቱ ፕሮፎሊስ ተፈጥሯዊ ኤጀንት ያላቸው፣ የበሽታ ተከላካይን ለመደገፍ የሚጠቅሙ ከእንጉዳይ የተቀመሙ እና የበሽታ ተከላካይን የሚደግፍ ባህርይ ያላቸው ኮሎስትሩምን ያካተቱ ናቸው። ከሚከተሉት...
$78.95
ሊምፋቲክ ጤና
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ ሊምፋቲክ ጤና የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የሊምፋቲክ ጤናን የሚደግፍ ነው። የሊምፍ ስርዓት የፍሳሽ ማስወገጃ ስርዓት በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ በሰውነታችን ውስጥ ከሌሎች ስርዓቶች በኋላ የሚያፀዳ ሲሆን በሽታን በመከላከል በኩል ጠቃሚ ነው። ሊምፋቲክ...
$82.95
የ ኤም.ኤስ.ኤም እንክብሎች - 120 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ ለአንድ ጊዜ የምትሰጧቸው የ ኤም.ኤስ.ኤም እንክብሎች 2000ሚሊግራም ኤም.ኤስ.ኤም (ሜታይልሰልፎኔልሚቴን) ያላቸው ሲሆን፣ በሰውነታችን ውስጥ በብዛት የሚገኘው የአጥንት እና የመገጣጠሚያዎች ዋና ገንቢ የ “ኦርጋኒክ ሰልፈር” ውህድ ናቸው። “ሜታይልሰልፎኔልሚቴን” በሰውነታችን ውስጥ ለተለያዩ ነገሮች በጣም አስፈላጊ የሆነውን ሰልፈር ይሰጠናል። ይኸውም ለጤናማ አጥንት እና...
$52.95
የተለያዩ ቪታሚኖች እና የማዕድን ውሀ - 30 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ ይህ ምርት በተለያዩ ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ የቪታሚን እና የማዕድን ተጨማሪ ምግብ“ሰፕልመንት” ነው። ይኸውም በዘመን አመጣሹ የእርሻ ቴክኖሎጂ ምክንያት በብዙዎቹ ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች ውስጥ እየጠፉ የመጡትን ቪታሚኖች እና ማዕድናትን ለመተካት ታልሞ የተዘጋጀ ነው። ይህ በቀን አንድ ጊዜ የሚወሰድ፣ ውጤታማ የሆነ ቀመር...
ከ$72.95
xየተለያዩ ቪታሚኖች እና የማዕድን “ፖውደር” - 30 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ ይህ ምርት በተለያዩ ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ የቪታሚን እና የማዕድን ተጨማሪ ምግብ“ሰፕልመንት” ነው። ይኸውም በዘመን አመጣሹ የእርሻ ቴክኖሎጂ ምክንያት በብዙዎቹ ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች ውስጥ እየጠፉ የመጡትን ቪታሚኖች እና ማዕድናትን ለመተካት ታልሞ የተዘጋጀ ነው። ይህ በቀን አንድ ጊዜ የሚወሰድ፣ ውጤታማ የሆነ ቀመር...
ከ$76.95
የተለያዩ ቪታሚኖች እና የማዕድን ታብሌት - 120 ታብሌቶች
Add to Wish List
ገለፃ ይህ ምርት በተለያዩ ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ የቪታሚን እና የማዕድን ተጨማሪ ምግብ“ሰፕልመንት” ነው። ይኸውም በዘመን አመጣሹ የእርሻ ቴክኖሎጂ ምክንያት በብዙዎቹ ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች ውስጥ እየጠፉ የመጡትን ቪታሚኖች እና ማዕድናትን ለመተካት ታልሞ የተዘጋጀ ነው። ይህ በቀን አንድ ጊዜ የሚወሰድ፣ ውጤታማ የሆነ ቀመር...
ከ$57.95
የነርቭ ድጋፍ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ የነርቭ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የነርቭን ጤና ለመደገፍ ያስችላል። የነርቭ ስርዓት የሰውነታችንን የተለያዩ ድርጊቶች የሚቆጣጠር ሲሆን፣ በተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ መልዕክት እና ምልክቶችን የሚያስተላልፍ ነው። የነርቭ ድጋፍ የእኛ ብቻ ግኝት...
$82.95
የጣፊያ ድጋፍ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ የጣፊያ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የጣፊያን ጤና ለመደገፍ ያስችላል። ጣፊያ በእንሽርሽሪት እና በኢንዶክሪን ስርዓት ውስጥ በጣም ጠቃሚ ሚናን የሚጫወት ኦርጋን ነው፤ ጤናማ የደም ውስጥ የስኳር መጠንን፣ የግሉኮስ ሜታቦሊዝምን እና ጉልበት...
$82.95
ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናት - 30 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ የእኛዎቹ ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናት የሚገኙት ከ ዩታህ፣ አሜሪካ ከሚገኝ የ ሼል ክምችት ውስጥ ነው። እነዚህ ክምችቶች የተፈጠሩት ከሚሊዮን አመታት በፊት ሲሆን በቅድመ-ታሪክ ዘመን በደን የተሸፈኑ ነበሩ። ይህ ቅርፍተ መሬት ከዕፅዋት የተገኙ ማዕድናትን የያዘ ሲሆን ከበካይ ነገሮች ለሚሊዮን አመታት ተጠብቀው...
ከ$48.95
የአትክልት ኢንዛየም - 90 እንክብል
Add to Wish List
ገለፃ የእንሽርሽሪት ሂደት ውስብስብ ስርዓት ሲሆን ሰውነታችን በጣፊያ እና በትንሹ አንጀት የሚመረቱትን የእንሽርሽሪት ኢንዛየሞችን ተጠቅሞ የተመገብነውን ምግብ ወደ ንጥረ-ነገሮች ይሰባብራቸዋል። በሰውነታችን ውስጥ በቂ የእንሽርሽሪት ኢንዛየሞች ከሌሉ፣ ምንም ያህል የተመጣጠነ ምግብ ብንመገብም እንኳ ሰውነታችን የተመገብነውን ምግብ ሰባብሮ ወደ ንጥረ-ነገሮች ስለማይቀይረው ወደሰውነታችን...
$52.95
“ፍሎራ ኤድ” - 90 እንክብሎች
Add to Wish List
የምግብ እንሽርሽሪት የሚካሄድበት የሰውነታችን ክፍል በ ትሪሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች ያሉበት ክፍል ነው፤ እነዚህም ለጤናማነቱ ድጋፍ የሚያደርጉ ሲሆን፣ እንደ-አጠቃላይ በሽታ የመከላከል አቅማችንን የሚደግፉ ናቸው። እንደ እርጎ፣ ቴምፍ(የኢንዶኔዥያ ምግብ ነው) እና አይብ የመሳሰሉትን የተብላሉ ምግቦች መመገብ ጤናማ ባክቴሪያዎች እንዲበራከቱ ይረዳል። ለገብያ የሚቀርቡት...
$79.95
ሪሰቨራትሮል ፕላስ - 60 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ ረስቨራትሮል ረስቨራትሮል፤ የፈረንሳዊያን-ፓራዶክስ (አልኮል እና ስኳራማ ምግቦችን እየተመገቡ ጤናማ ሆነው የሚኖሩበት) ምክንያት ከሆኑ ዋና ግብዓቶች ውስጥ አንዱ እንደሆነ ይጠቀሳል። ረስቨራትሮል ለልብ-ስርዓት ጤናማ ተግባር አስተዋፅዖ አለው። እያንዳንዷ የረስቨራትሮል ፕላስ እንክብል - በ64 ብርጭቆ ቀይ ወይን ውስጥ ከሚገኝ ረስቨራትሮል ጋር እኩል...
$57.95
አር.ዋይ.ኤል ቤታ 500 (ቤታ 1,3-ዲ ግሉካን)
Add to Wish List
እነዚህ 500 ሚግ እንክብሎች ፣ ሰውነታችን ከፍተኛ የሆነ የበሽታ ተከላካይ ድጋፍ በሚያስፈልገው ጊዜ ውጤታማ የሆነ መጠን መሆኑን ጥናቶች አሳይተዋል። የበሽታ ተከላካይ ህዋሳት ተግባራትን ለማሻሻል የተለያዩ ጥቅሞችን ይሰጣሉ። ከሚከተሉት ነገሮች ነፃ የሆኑ፤ ግሉተን፣ ስንዴ፣ የወተት ተዋፅዖ፣ አኩሪ አተር፣ እርሾ፣ ሰው...
$152.95
ሰለኒየም ፕላስ - 90 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ የሰለኒየም ፕላስ እንክብሎች 250 mcg “ይስት-ፍሪ”(እርሾ-አልባ) የሆነ ሰለኒየም (ኤል-ሰለኖመታይኒን) ያላቸው ሲሆን፣ ይኸውም “ይስት” ለማይስማማቸውም ተጠቃሚዎች ተመራጭ ያደርገዋል። የሰለኒየም ጠቃሚ ማዕድን በአፈር ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ በአፈሩ ላይ በሚበቅሉት ዕፅዋት አማካኝነት ይገኛል። ይሁን እንጂ፣ የአረም-ማጥፊያ፣ ዝናብ፣ ትነት እንዲሁም የ አፈር አሲዳማነት...
ከ$49.95
ለሳይነስ እና ለአለርጂ ድጋፍ
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ ለሳይነስ እና ለአለርጂ ድጋፍ የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን የሳይነስ እና አለርጂ ለመደገፍ የቀረበ ነው። የአየር-ንብረት ለውጥ እና የንጥረ-ነገሮች እጥረት፣ በዓለም-አቀፍ ደረጃ ከፍ ያለ የአለርጂ መጠን አስከትሏል። ይህ ለሳይነስ እና ለአለርጂ ድጋፍ...
$82.95
ሱፐር ኦሊቭ ጤና
Add to Wish List
ጉድ ኸርብ ሱፐር ኦሊቭ ጤና የተዘጋጀው ንፁህ ከሆነ፣ ያልተለወጠ፣ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተፈጥሯዊ ዕፆችን ተጠቅሞ ሲሆን ከኦሊቭ ቅጠል የተቀመመ እና በጥራት የቀረበ ነው። የኦሊቭ ቅጠል በዘርፈ ብዙ ጥቅሞቹ ምክንያት ከዕፅዋት ዓለም ውስጥ በነጠላ ዕፅ ደረጃ በጣም ጠቃሚ ከሆኑት አንዱ መሆኑ...
$82.95
ሲናፕቲቭ - 60 ባይ-ሌየርድ ታብሌት
Add to Wish List
ገለፃ ለመደገፍ ነው። በተለየ ሁኔታ የተመረጡት ንጥረ-ነገሮቹ ፍሪ-ራዲካልስን እየተዋጉ ውጥረትን የሚቀንሱ፣ የአዕምሮን የአስተሳሰብ አድማስ የሚጨምሩ፣ የማስታወስ ችሎታን ከፍ የሚያደርጉ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው። ለማን ይሆናል፤ የአዕምሮውን ጤና ለመጠበቅ በንጥረ-ነገሮች የበለፀጉ ተፈጥሯዊ መንገዶችን ለሚፈለግ ማንኛውም ሰው የሚሆን። ምን ያደርጋል፤ ፍሪ-ራዲካልስን እየተዋጉ ውጥረትን...
$113.95
የማዕድን ቅንጣቶች እንክብል - 64 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ እነዚህ በከፍተኛ ሁኔታ መስረግ የሚችሉ ማዕድናት ዋና የመገኛ ምንጫቸው በዩታህ ከሚገኝ የሼል ክምችት ሲሆን ይኸውም በቅድመ-ታሪክ ዘመን ዕፅዋቶች በተፈጥሯዊ መልኩ ወደ ብስባሽነት ሲቀየሩ የተፈጠረ ነው። ዕፅዋት እና ፍራፍሬዎች ቢያንስ ወደ 77 የሚሆኑ ማዕድናትን ይዘዋል እነዚህም በዕፅዋት ስር ሲያልፉ በውሀ...
$54.95
ዩልቲሜት ዲ-ስትረስ
Add to Wish List
ገለፃ እንደ ሌሎች ሁኔታዎች ሁሉ በዚህ ወከባ በበዛበት ዓለም ውስጥ ጭንቀት ሁሉንም ማህበረሰብ አዳርሷል። ረዘም ላለ ጊዜ የሚያጋጥም ጭንቀት በሰውነታችን ውስጥ ችግር የሚያስከትል እና የበሽታ ተከላካይ ስርዓታችንን የሚያውክ ነው። ዩልቲሜት ዲ-ስትረስ ለጤናማ የጭንቀት ግብረ-መልስ ዑደት የሚሆኑ ጠቃሚ ንጥረ-ነገሮችን ያካተተ ነው።...
$66.95
ዩልቲሜት ኦሜጋ 3፣ 6 እና 9 - 90 ሶፍት ጄል እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ ኦሜጋ 3-6-9 ከአሳ፣ ከፍላክስሲድ እና ከ ቦራዥ ዘይት በጥንቃቄ የተቀመሩ ቅይጦች ናቸው። ሰውነታችን እነዚህን አስፈላጊ ፋቲ አሲዶች ማመንጨት አይችልም፤ እናም ለተለያዩ የሰውነታችን ስራዎች ወሳኝ ከመሆናቸው አንፃር ከምንመገባቸው ምግቦች እና/ወይም በተጨማሪነት ከምንወስዳቸው ነገሮች ማግኘት አለብን። ኦሜጋ 3 የሚሰራው ከ EPA(ኤኮሳፐንታኖይክ...
ከ$50.95
ቪዥንኤድ ፕላስ - 60 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ ቪዥንኤድ ፕላስ የ ፍሪ ራዲካልን ጉዳት ለመቀነስ በሚረዳ መልኩ ከቪታሚን እና ማዕድናት ጋር አብሮ የተቀመረ ኃይለኛ አንቲኦክሲደንት ነው። ፍሪ ራዲካልስ በሰውነታችን ውስጥ ያለማቋረጥ የሚመረቱ የማይሰክኑ አቶሞች ሲሆኑ፣ በተለይ ደግሞ በጭንቀት ወቅት ወይም ለአየር ብክለት፣ ለጨረራ ወይም ለዩልትራቫዮሌት ብርሀን ስንጋለጥ...
$55.95
ቪታሚን ዲ3 10,000 IU (250µg) 150 እንክብሎች
Add to Wish List
ገለፃ የደንከሊያ ቪታሚን ዲ3 10,000 IU (250µg) እንክብሎች ቪታሚን ዲ ን ከ ቪታሚን ኬ1 እና ኬ2 ጋር የያዙ እና ይበልጥ ለሰውንት ተስማሚ በሆነው ዲ3 መልኩ በላቀ ሁኔታ የተቀመሩ እንክብሎች ናቸው። የተስተካከል ጤናን የሚደግፉ ሲሆን፣ “ከፀሀይ ስለሚገኝ ቪታሚን” ጥቅብ በብዛት እና...
$53.95